Mon Oct 23 2017 14:30:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-23 14:30:17 +03:00
parent 560a4f9470
commit 13376be329
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 እነርሱ ግን ዝም አሉ፡፡ ኢየሱስ የታመመውን ሰው ይዞ ፈወሰውና አሰናበተው፡፡ \v 5 ቀጥሎም ኢየሱስ፣ "ከእናንተ ልጅ ወይም በሬ በሰንበት ቀን በጉድጓድ ውስጥ ቢወድቁ ወዲያውኑ የማያወጣቸው ማን ነው?' \v 6 እነርሱ ግን ምንም መልስ መስጠት አልቻሉም፡፡
\v 4 እነርሱ ግን ዝም አሉ፡፡ ኢየሱስ የታመመውን ሰው ይዞ ፈወሰውና አሰናበተው፡፡ \v 5 ቀጥሎም ኢየሱስ፣ "ከእናንተ ልጅ ወይም በሬ በሰንበት ቀን በጒድጓድ ውስጥ ቢወድቁ ወዲያውኑ የማያወጣቸው ማን ነው?" አላቸው። \v 6 እነርሱ ለእነዚህ ነገሮች መልስ መስጠት አልቻሉም፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 ኢየሱስ በግብዣ ቦታ የከበሬታ ወንበር ለመያዝ ሲሽቀዳደሙ ተመልክቶ፤ ይህን ምሳሌ \v 8 ነገራቸው፡- ‹‹አንድ ሰው ወደ ሰርግ ግብዣ ቢጠራህ በመጀመሪያ በከበሬታ ቦታ አትቀመጥ ምናልባት በዚያ ቦታ የሚቀመጠው ከአንተ ይልቅ ክብር የሚሰጠው ሰው ተጋብዞ ይሆናል፡፡ \v 9 ሁለታችሁንም የጋበዛችሁ ሰው መጥቶ ይህን ቦታ ለሌላ ሰው ልቀቅለት ቢልህ በሐፍረት ወደ ዝቅተኛ ቦታ ትሄዳለህና፡፡
\v 7 ኢየሱስ በግብዣ ቦታ የከበሬታ ወንበር ለመያዝ ሲሽቀዳደሙ በተመለከት ጊዜተመልክቶ፤ ይህን ምሳሌ \v 8 ነገራቸው፡- ‹‹አንድ ሰው ወደ ሰርግ ግብዣ ቢጠራህ በመጀመሪያ በከበሬታ ቦታ አትቀመጥ ምናልባት በዚያ ቦታ የሚቀመጠው ከአንተ ይልቅ ክብር የሚሰጠው ሰው ተጋብዞ ይሆናል፡፡ \v 9 ሁለታችሁንም የጋበዛችሁ ሰው መጥቶ ይህን ቦታ ለሌላ ሰው ልቀቅለት ቢልህ በሐፍረት ወደ ዝቅተኛ ቦታ ትሄዳለህና፡፡

View File

@ -50,6 +50,7 @@
"13-25",
"13-31",
"13-34",
"14-01"
"14-01",
"14-04"
]
}