diff --git a/07/06.txt b/07/06.txt index d7e7e57..79e91a8 100644 --- a/07/06.txt +++ b/07/06.txt @@ -1 +1 @@ -\v 6 \v 7 \v 8 6-8 ስለዚህ ኢየሱስ ዐብሮአቸው መንገዱን ቀጠለ። ነገር ግን ወደ ቢቱ ለመድረስ ጥቂት በቀረው ጊዜ፣ የመቶ አለቃው፣ እንዲህ ብለው እንዲነግሩት ወዳጆቹን ወደ ኢየሱስ ላካቸው፤ “ጌታ ሆይ፣ አትድከም፣ ምክንያቱም አንተ ወደ ቤቴ ልትገባ የተገባሁ አይደለሁም፤ ከዚህ የተነሣ እኔም ራሴ ወደ አንተ ለመምጣት የምገባ አድርጌ እንኳ ራሴን አልቈጥረውም። ነገር ግን ቃል ብቻ ተናገር አገልጋዬ ይፈወሳል፤ 8 ምክንያቱም እኔም ሥልጣን ያለኝ አለቃ ነኝ፣ በእኔ ሥር ያለውን ወታደር እንዲመጣ ሳዘው ይመጣል፣ እንዲሄድም ሳዘው ይሄዳል፣ ለአገልጋዬም እንዲያደርግ የማዘውን ያደርጋል” ብለው እንዲነግሩት ላካቸው። \ No newline at end of file +\v 6 \v 7 \v 8 6-8 ስለዚህ ኢየሱስ ዐብሮአቸው መንገዱን ቀጠለ። ነገር ግን ወደ ቢቱ ለመድረስ ጥቂት በቀረው ጊዜ፣ የመቶ አለቃው፣ እንዲህ ብለው እንዲነግሩት ወዳጆቹን ወደ ኢየሱስ ላካቸው፤ “ጌታ ሆይ፣ አትድከም፣ ምክንያቱም አንተ ወደ ቤቴ ልትገባ የተገባሁ አይደለሁም፤ ከዚህ የተነሣ እኔም ራሴ ወደ አንተ ለመምጣት የምገባ አድርጌ እንኳ ራሴን አልቈጥረውም። ነገር ግን ቃል ብቻ ተናገር አገልጋዬ ይፈወሳል፤ 8 እኔም ደግሞ ባለ ሥልጣን ነኝና፤ በእኔ ሥር ወታደሮች አሉኝ፤ አንዱን 'ሂድ' ስለው ይሄዳል፤ ሌላውን 'ና' ስለውያለውን ወታደር እንዲመጣ ሳዘው ይመጣል፣ እንዲሄድም ሳዘው ይሄዳል፣ ለአገልጋዬም እንዲያደርግ የማዘውን ያደርጋል” ብለው እንዲነግሩት ላካቸው። \ No newline at end of file