Thu Dec 07 2017 11:45:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 11:45:03 +03:00
parent c919585468
commit 057aa6769b
2 changed files with 2 additions and 0 deletions

1
01/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 26 ስድስት ወሯ በነበረ ጊዜ መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደተባለች የገሊላ ከተማ ተላከ፡፡ \v 27 የተላከውም ዮሴፍ ለተባለ ከዳዊት ነገድ ለሆነ ሰው ወደ ታጨች አንዲት ድንግል ነበር፡፡ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበር፡፡ \v 28 ወደ እርሷም መጣና እንደዚህ አላት፣ “እጅግ የተከበርሽ ሆይ፣ ሰላም ለአንቺ ይሁን! እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው፡፡” \v 29 እርሷ ግን በንግግሩ በጣም ግራ ተጋባች፣ ምን ዓይነት ሰላምታ ሊሆን እንደሚችልም በማሰብ ተደነቀች፡፡

View File

@ -46,6 +46,7 @@
"01-18",
"01-21",
"01-24",
"01-26",
"07-01",
"07-02",
"07-06",