Thu Nov 02 2017 16:09:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-02 16:09:15 +03:00
parent 1264b942e2
commit 0221e13dea
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 የምሳሌውም ትርጕም እንደዚህ ነው፣ ዘሩ የእግዚአብሔር ቀል ነው። \v 12 በመንገድ ዳር የወደቁት ሰምተው እንዳይድኑ ዲያብሎስ መጥቶ የሰሙትን ቃል ከልባቸው የሚወሰድባቸው ናቸው። \v 13 በድንጋይ መካከል የወደቁትም ቃሉን በሰሙ ጊዜ በደስታ የሚቀበሉትና መስማት እንጂ፣ በቃሉ ሥር ስላልሰደዱ ለጊዜው አምነው ፈተና በመጣባቸው ጊዜ፣ እምነታቸውን የሚክዱ ናቸው።`123-=ድፍግህጅክል፤'
\v 11 የምሳሌውም ትርጕም እንደዚህ ነው፣ ዘሩ የእግዚአብሔር ቀል ነው። \v 12 በመንገድ ዳር የወደቁት ሰምተው እንዳይድኑ ዲያብሎስ መጥቶ የሰሙትን ቃል ከልባቸው የሚወሰድባቸው ናቸው። \v 13 በድንጋይ መካከል የወደቁትም ቃሉን በሰሙ ጊዜ በደስታ የሚቀበሉትና መስማት እንጂ፣ በቃሉ ሥር ስላልሰደዱ ለጊዜው አምነው ፈተና በመጣባቸው ጊዜ፣ እምነታቸውን የሚክዱ ናቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 በሾህ መካከል የወደቀው ዘር ቃሉን የሰሙ ሰዎች ሲሆኑ በኑሮ ሂደታቸው ወቅት በምድራዊ ሕይወት ዐሳብና በባለጠግነት ምቾት የሚታነቁ በመሆናቸው ፍሬ ወደ ማፍራት የማይመጡ ናቸው። \v 15 ነገር ግን በመልካሙ አፈር ላይ የወደቁት በመልካምና በቅን ልብ ካዳመጡ በኋላ ቃሉን አጥብቀው የሚይዙ በመጽናት ፍሬ የሚያፈሩ ናቸው።
\v 14 በእሾኽ መካከል የወደቀው ዘር ቃሉን የሰሙ ሰዎች ሲሆኑ በኑሮ ሂደታቸው ወቅት በምድራዊ ሕይወት ዐሳብና በባለጠግነት ምቾት የሚታነቁ በመሆናቸው ፍሬ ወደ ማፍራት የማይመጡ ናቸው። \v 15 ነገር ግን በመልካሙ ዐፈር ላይ የወደቁት በመልካምና በቅን ልብ ካደመጡ በኋላ ቃሉን አጥብቀው የሚይዙ በመጽናት ፍሬ የሚያፈሩ ናቸው።

View File

@ -60,6 +60,7 @@
"08-04",
"08-07",
"08-09",
"08-11",
"13-01",
"13-04",
"13-06",