Wed Jun 14 2017 11:04:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
5315ce73d5
commit
d3bcb5b951
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 31 ደግሞም ሙሴ ለአሮንና ለልጆቹ እንዲህ አለ፣ “በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ላይ ስጋውን ቀቅሉት፣ በዚያም ስፍራ በሹመት መስጫው መሶብ ውስጥ ያለውን ህብስትም ‘አሮንና ልጆቹ ይብሉት’ ብዬ እንዳዘዝኩት ብሉት፡፡ \v 32 ከስጋውና ከህብስቱ የተረፈውን በሙሉ አቃጥሉት፡፡ \v 33 የሹመት ስርዓቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ ለሰባት ቀናት ከመገናኛው ከመገናኛው ድንኳን መግቢያ አትለፉ፡፡ ያህዌ በሰባት ቀናት ውስጥ ይሾማችኋል፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue