Thu Jun 15 2017 09:22:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-15 09:22:12 +03:00
parent c6028c8a3a
commit c1eba576ff
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
19/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 35 ርዝመትን፣ ክብደትን፣ ወይም ብዛትን ስትለኩ፡፡ ሀሰተኛ መለኪያ አትጠቀሙ፡፡ \v 36 ትክክለኛ መስፈሪያን፣ ትክክለኛ ሚዛኖችን፣ ትክክለኛ የኢፍ እና የኢን መለኪያዎችን ተጠቀሙ፡፡ ከግብጽ ምድር ያወጣኋችሁ እኔ ያህዌ አምላካችሁ ነኝ፡፡ \v 37 ትዕዛዛቴንና ህግጋቴን ሁሉ ጠብቁ፣ አድርጓቸውም፡፡ እኔ ያህዌ ነኝ፡፡”

1
20/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 20 \v 1 ያህዌ ሙሴን እንዲህ አለው፣ \v 2 “ለእስራኤል ሰዎች እንዲህ በላቸው፣ ‹ከእስራኤል ሰዎች መሃል ማንም ሰው፣ ወይም ማንኛውም በእስራኤል የሚኖር መጻተኛ ከልጆቹ መሃል አንዱን ለሞሎክ ቢሰጥ በዕርግጥ ይገደል፡፡ በምድሪቱ የሚኖሩ ሰዎች በድንጋይ ይውገሩት፡፡

1
20/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 20