Wed Jun 14 2017 12:04:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
ffc037ccc1
commit
acb799a951
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 46 ስለ እንስሳት፣ ስለ ወፎች፣ በውሃ ውስጥ ስለሚንቀሳቀሱ ማናቸውም ህያዋን ፍጥረታት፣ እንዲሁም በምድር ላይ ስለሚሳቡ ፍጥረታት ህጉ ይህ ነው፤ \v 47 ንጹህ ባልሆኑና ንጹህ በሆኑት መካከል ልዩነት ለመፍጠር፣ እና በሚበሉ ህያዋን ነገሮችና በማይበሉ ህያዋን ነገሮች መሃል ለመለየት ህጉ ይህ ነው፡፡’”
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\c 12 \v 1 ያህዌ ሙሴን እንዲህ አለው፣ \v 2 “ለእስራኤል ሰዎች እንደህ በላቸው፣ ‘አንዲት ሴት ብታረግዝና ወንድ ልጅ ብትወልድ፣ ልክ እንደ ወር አበባዋ ወቅት ለሰባት ቀናት ንጹህ አይደለችም፡፡ \v 3 በስምንተኛው ቀን ህጻኑ ልጅ መገረዝ አለበት፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 4 ከዚያ የእናቲቱ ከደሟ መንጻት ለሰላሳ ሶስት ቀናት ይቆያል፡፡ ምንም አይነት የተቀደሰ ነገር መንካት የለባትም ወይም የመንጻቷ ቀናት እስኪፈጸም ድረስ ወደ ቤተመቅደስ አትምጣ፡፡ \v 5 ሴት ልጅ ከወለደች፣ በወር አበባዋ ወቅት እንደነበረችው ለሁለት ሳምንታት ንጹህ አትሆንም፡፡ ከዚያ የእናትየው የመንጻት ስርዓት ለስድስት ቀናት ይቀጥላል፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ምዕራፍ 12
|
Loading…
Reference in New Issue