Thu Jun 15 2017 10:02:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
c512390fcc
commit
605719bd5b
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 22 ለመጻተኛውም ይሁን ለተወላጅ እስራኤላዊው አንድ አይነት ህግ ይኑራችሁ፣ እኔ ያህዌ አምላካችሁ ነኝና፡፡” \v 23 ሙሴ ለእስራኤል ሰዎች ይህን ነገራቸው፣ ሰዎቹም ያህዌን የተሳደበውን ሰው ከሰፈር ውጭ አመጡት፡፡ በድንጋይ ወገሩት፡፡ የእስራኤል ሰዎች የያህዌን ትዕዛዝ ሙሴ ባዘዘው መሠረት ፈጸሙ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\c 25 \v 1 ያህዌ በሲና ተራራ ላይ ሙሴን እንዲህ ሲል ተናገረው፣ \v 2 “ለእስራኤላውያን እንዲህ ብለህ ንገራቸው፣ ‹እኔ ወደሰጠኋችሁ ምድር ስትገቡ፣ ምድሪቱ ለያህዌ የሰንበት ዕረፍት ታክብር፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ምዕራፍ 25
|
Loading…
Reference in New Issue