Wed Jun 14 2017 09:20:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 09:20:31 +03:00
parent d3e3a9ae85
commit 5dae523a7c
4 changed files with 4 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 ያህዌ ሙሴን እንዲህ \v 25 አለው፣25 “አሮንና ወንዶች ልጆቹን እንዲህ በላቸው፣ ‘የኃጢአት መስዋዕት ህግ ይህ ነው፡ የኃጢአት መስዋዕት የሚታረደው የሚቃጠል መስዋዕት በሚታረድበት ስፍራ ያህዌ ፊት ነው፡፡ እጅግ ቅዱስ ነው፡፡ \v 26 26የኃጢአት መስዋዕት የሚያቀርበው ካህን ይመገበዋል፡፡ በመገናኛው ድንኳን ቅጽረግቢ በተቀደሰው ስፍራ ይበላ፡፡
\v 25 \v 24 ያህዌ ሙሴን እንዲህ አለው፣\v 25 “አሮንና ወንዶች ልጆቹን እንዲህ በላቸው፣ ‘የኃጢአት መስዋዕት ህግ ይህ ነው፡ የኃጢአት መስዋዕት የሚታረደው የሚቃጠል መስዋዕት በሚታረድበት ስፍራ ያህዌ ፊት ነው፡፡ እጅግ ቅዱስ ነው፡፡ \v 26 የኃጢአት መስዋዕት የሚያቀርበው ካህን ይመገበዋል፡፡ በመገናኛው ድንኳን ቅጽረግቢ በተቀደሰው ስፍራ ይበላ፡፡

1
06/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 27 የመስዋዕቱን ስጋ የሚነካ ሁሉ ይቀደሳል፣ደሙ በየትኛውም ልብስ ላይ ቢረጭ ደሙ የነካውን የጨርቁን ስፍራ በተቀደሰ ቦታ እጠበው፡፡ \v 28 የተቀቀለበት የሸክላ ማሰሮ ግን ይሰበር፡፡

1
06/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 29 ከካህናቱ መሀል ማናቸውም ወንድ ከዚህ መብላት ይችላል ምክንያቱም እጅግ ቅዱስ ነው፡፡ \v 30 በተቀደሰው ስፍራ ወደ መገናኛው ድንኳን ለማስተስረይ ደሙ ከቀረበው የኃጢአት መስዋዕት ምንም አይበላ፡፡

1
07/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 7