Tue Jun 13 2017 09:34:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-13 09:34:10 +03:00
parent a5ca5b967e
commit 2c7b8486c4
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
01/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 14 “ካህኑ ለያህዌ የሚያቀርበው የሚቃጠል የወፎች መስዋዕት ከሆነ፣አንድ ወፍ ወይም ዕርግብ ማቅረብ አለበት፡፡ \v 15 ካህኑ መስዋዕቱን ወደ መሰዊያው ያመጣና አንገቱን ይቆለምመዋል፣ ከዚያም በመሰዊያው ላይ ያቃጥለዋል፡፡ ደሙም በመሰዊያው ጎን ተንጠፍጥፎ ይፈሳል፡፡

1
01/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 የወፉን ማንቁርትና በውስጡ ያሉትን ያስወግድ፣ ከዚያም አመድ በሚደፉበት ከመሰዊያው በስተ ምስራቅ ይወርውረው፡፡ \v 17 ክንፎቹን ይዞ ይሰንጥቀው፣ ነገር ግን ለሁለት አይክፈለው፡፡ ከዚያ ካህኑ በዕሳቱ ላይ ባለው እንጨት መሰዊያው ላይ ያቃጥለው፡፡ ይህ የሚቃጠል መስዋዕት ይሆናል፣ እናም ለያህዌ ጣፋጭ ማዕዛ ይሆናል፣ ይህ ለእርሱ በዕሳት የተዘጋጀ መስዋዕት ይሆናል፡፡”

1
02/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ዘሌዋውያን 2