am_jud_text_ulb/01/22.txt

1 line
316 B
Plaintext

\v 22 ለሚጠራጠሩ ሰዎች ርኅራኄ አድርጉላቸው፤ \v 23 ከእሳት ነጥቃችሁ በማውጣት አንዳንዶችን አድኑ፤ ለሌሎች ድግሞ በእርኩስ ሥጋ የተበከለውን ልብስ እንኳ እየጠላችሁ በፍርሃት ምህረት አሳዩአቸው።