Tue Jun 06 2017 13:57:56 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-06-06 13:57:57 +03:00
commit e608e8c50d
14 changed files with 97 additions and 26 deletions

View File

@ -1 +1,5 @@
\c 1 \v 1 የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ፥ የያዕቆብ ወንድም ይሁዳ፤ ለተጠሩት፥ በእግዚአብሔር አብ ለተወደዱትና በኢየሱስ ክርስቶስ ለተጠበቁት፤ \v 2 ምሕረት ለእናንተ ይሁን፤ ሰላምና ፍቅርም ይብዛላችሁ።
<<<<<<< HEAD
\c 1 \v 1 የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ፥ የያዕቆብ ወንድም ይሁዳ፤ ለተጠሩት፥ በእግዚአብሔር አብ ለተወደዱትና በኢየሱስ ክርስቶስ ለተጠበቁት፤ \v 2 ምሕረት ለእናንተ ይሁን፤ ሰላምና ፍቅርም ይብዛላችሁ።
=======
\c 1 \v 1 ይሁዳ ነኝ፡፡ እኔ የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይና የያቆብ ወንድም ነኝ፡፡ እግዚአብሔር አብ ለሚወዳችሁና ወደ ራሱ ለጠራችሁ ደግሞም ለኢየሱስ ክርስቶስ ለጠበቃችሁ ለእናንተ እጽፍላችኃለሁ፡፡ \v 2 የእግዚአብሔር ምህርት ይብዛላችሁ፡፡ እርሱ ሠላሙን ያበዛላችሁ ደግሞም ፍቅሩ ይብዛላችሁ፡፡
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec

View File

@ -1 +1,5 @@
\v 3 ወዳጆች ሆይ፤አብረን ስለምንካፈለው ድነት ልጽፍላችሁ ጥረት እያደረግሁ ሳለ፥ ለቅዱሳን አንዴና ለመጨረሻ ስለተሰጠው እምነት ጸንታችሁ ትጋደሉ ዘንድ ለመምከር እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። \v 4 ለፍርድ እንደሚዳረጉ ከብዙ ዘመን በፊት የተጻፈባቸው አንዳንድ ሰዎች ሾልከው ወደ እናንተ ገብተዋልና። እነዚህ ሰዎች ፈሪሃ እግዚአብሔር የሌላቸው፥ የእግዚአብሔርን ጸጋ በሴሰኝነት የሚለውጡ፥ እርሱ ብቻ ገዣችንና ጌታችን የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚክዱ ናቸው።

\v 3 ሆይ፣ እግዚአብሔር እኛን ሁላችንን እንዴት እንዳዳነን ልጽፍላችሁ እጅግ ተጋሁ፡፡ እኛ ስለምናምነው እውነተኛ ነገሮች እንድትናገሩ የቻላችሁትን ሁሉ እንድታደርጉ ለማበረታታት ልጽፍላችሁ ፈልጌ ነበር፡፡ እግዚአብሔር በክርስቶስ ለሚያምኑ ሁሉ ያስተማራቸው ነገሮች እነዚህ ናቸው፡፡ እነዚህ ነገሮች በፍጽም አይለወጡም፡፡ \v 4 ወደ ጉባኤያችሁ ሾልከው የገቡ ሰዎች አሉ፤ ነብያት ከዘመናት አስቀድሞ እንደጻፏቸው ክፉ ሰዎች ያሉ ናቸው፡፡ ሀሰተኛ ነገሮችን ያስተምራሉ ደግሞም በእግዚአብሔርን ጸጋ ለፍቶት ሀጢያት መፈጻሚያ ፍቃድ የሚሰጥ አድረገው ያጣምማሉ በዚህ መንገድ ብቸኛ ጌታችን ስለሆነው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት የሆነውን ይቃወማሉ፡፡
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec

View File

@ -1 +1,5 @@
\v 5 ምንም እንኳ አስቀድማችሁ ሁሉን የምታውቁት ቢሆንም ጌታ አንድ ጊዜ ሕዝቡን ከግብጽ አውጥቶ እንደ አዳናቸው በኋላ ግን ያላመኑትን እንዳጠፋቸው ላስታውሳችሁ እወዳለሁ። \v 6 እንዲሁም የነበራቸውን የሥልጣን ደረጃ ባለመጠበቅ ተገቢ የመኖሪያ ስፍራቸውን የተውትን መላእክት እግዚአብሔር እስከ ታላቁ የፍርድ ቀን ድረስ በዘላለም እስራት በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንዲቆዩ አድርጓል።

\v 5 እንኳን ቀድሞም እነዚህን ነገሮች ሁሉ የምታወቁ ቢሆንም ላስታወሳችሁ የምፈልጋችሁ አንዳንድ ነገሮች አሉ፡፡ ምን እንኳን ጌታ ህዝቡን ከግብጽ ነጻ ቢያወጣም፣ በኋላ ከእነዚያው ህዝብ ህዝቦች ውስጥ በእርሱ ያላመኑትን ብዙዎች ማጥፋትን አትዘንጉ፡፡ \v 6 እግዚአብሔር በሰማያት የስልጣን ስፍራ የሰጣቸው ብዙ መልአክት ነበሩ፡፡ ነገር ግን በዚህያ ስፍራዎች በስልጣን መግዛትን አልቀጠሉም፡፡ ይልቁንም፣ እነዚያን ስፍራዎች ለዘላለም ለቀቁ፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔር እነዚህን መልአክት ለዘላላም በጨለማ ሲኦል ውስጥ በሰንሰለት አስሮ አስቀመጣቸው እግዚአብሔር እስኪፈጽማቸውና እስኪቀጣቸው ድረስ እስከዚ ቀን በዚህ ይቆያሉ፡፡
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec

View File

@ -1 +1,6 @@
\v 7 እንዲሁም ሰዶምና ገሞራ በዙሪያቸውም የነበሩት ከተሞች በተመሳሳይ ሁኔታ ራሳቸውን ለሴሰኝነትና ከተፈጥሮ ሥርዓት ውጪ ለሆነ ግብረ ሥጋ ግንኙነት አሳልፈው ሰጡ፤ እነርሱም በዘላለም እሳት ተጥለው ለሚሰቃዩት ምሳሌ እንዲሆኑ ተደርገዋል። \v 8 በዚህ ሁኔታ እነዚህ ደግሞ በሚያልሙት ሕልማቸው የራሳቸውን ሥጋ ያረክሳሉ፤ሥልጣንን ይቃወማሉ፤በሰማይ ክብር ያላቸውንም ይሳደባሉ።

\v 7 በሶዶም ገሞራ ከተሞችና በዚያ ዙሪያ በሚገኙ ከተሞች ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች የፍቶት እርኩሰት ይፈጽማሉ፡፡ እግዚአብሔር ከፈቀደው ውጭ የሆኑ የተለያዩ የጾታ ግንኙነትችን ፈፀሙ፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔር ከተሞቻቸውን አጠፋ፡፡ በእነዚያ ሰዎች ላይ የደረሰውንና በወደቁት መላክት ላይ የሆነው እግዚአብሔር የሚቀጣ መሆኑን ያሳያል፤ ሀሰተኛ ትምህርት የሚያስተመሩ አይነቶቹ በዘላለማዊ የእሳት ባህር ይቀጣሉ፡፡
\v 8 በመካከላቸው የሚገኙ እነዚህ ከእግዚህአብሔር የራቁ ሰዎች ከሰነምግባር ውጭ እየሄዱ የገዛ ሰውነታቸውን ያረክሳሉ፡፡ እነዚህ እንዲኖሩ እግዚአብሔር ራዕይ እንደላከላቸው ይናገራሉ፤ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ አይጠብቁም ደግሞም የእርሱን አስደናቂ መላዕክት ይሳደባሉ፡፡
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec

View File

@ -1 +1,6 @@
\v 9 የመላእክት አለቃ ሚካኤል እንኳ ዲያብሎስን በመቃወም ስለ ሙሴ ሥጋ በተከራከረው ጊዜ « ጌታ ይገሥጽህ» አለው እንጂ በእርሱ ላይ ሊፈርድ ወይም አንዳች የስድብ ቃል ሊናገር አልደፈረም። \v 10 እነዚህ ሰዎች ግን የማያውቋቸውን ነገሮች ሁሉ ይሳደባሉ። እነርሱም አእምሮ የሌላቸው እንስሳት እንደሚያደርጉት በደመ ነፍስ በሚያውቋቸው ነገሮች ይጠፋሉ። \v 11 ወዮላቸው፤ በቃየን መንገድ ሄደዋልና፤ለገንዘብ ሲሉ በበለዓም ስህተት ውስጥ ወድቀዋልና፤በቆሬም ዐመፅ ጠፍተዋልና።

\v 9 አለቃ የሆነው ሚካኤል እንኳን በሙሴ አካል ላይ ባለቤት የሚሆነው ማን እንደሆነ ከሰይጣን ጋር በተከራከረ ጊዜ ሰይጣንን ከመስደብ ወይም ከመኮነን ተጠብቆ ነበር “ጌታ ይፈረድብህ!” ነበር ያለው፡፡ \v 10 እነዚህ ሰዎች ግን እነርሱ ስላልተረዱት ማንኛውም መልካም ነገር ክፉ ቃላትን ይናገራሉ፡፡ ማሰብ እንደማይችሉ የዱር እንሰሳት ናቸው፤ ምክንያቱም በተፈጥሮ ሊረዱት የሚችሏቸው ነገሮች ሁሉ ያጠፏቸዋል፡፡
\v 11 እነዚህ ነገሮች የሚያደርጉትን ክፉኛ ይቀጣቸዋል እነርሱ ቃየን እንደ አደረገው ያደርጋሉ በለዓም ለገንዘብ ብሎ የፈጸመውን ተመሳሳይ ጠፋት ይሰራሉ ደግሞም በሙሴ ላይ እንዳመጸው እንደ ቆሬ ይሞታሉ፡፡
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec

View File

@ -1 +1,5 @@
\v 12 እነዚህ በፍቅር ግብዣችሁ ላይ አብረዋችሁ ሲጋበዙ ችግር የሚፈጥሩባችሁ ድብቅ እንቅፋቶች ናቸው፤ ደግሞም ያለ ሃፍረት ራሳቸውን ብቻ የሚመግቡ እረኞች ናቸው። እነርሱም በነፋስ የሚነዱ ውሃ አልባ ደመናዎች ናቸው፤ በመከር ወራት ፍሬ የማይገኝባቸው፥ ከሥራቸው የተነቀሉና ሁለት ጊዜ የሞቱ ዛፎች ናቸው። \v 13 የራሳቸውን የነውር አረፋ የሚደፍቁ የተቆጣ የባሕር ማዕበል፥ ድቅድቅ ጨለማም ለዘላለም የተጠበቀላቸው ተንከራታች ከዋክብት ናቸው።

\v 12 ሰዎች መርከቦች እንደሚጋጩት ከውሃ ስር እንዳለ አለት ናቸው፡፡ በፍቅር ግብዣዎቻችሁ ሲጋበዙ ምንም እፍረት የላቸውም፣ ምክንያቱም ራሳቸውን ደስ ለማሰኘት ብቻ ይበላሉ፡፡ ዝናብ እንደማሰጥ ደመና ናቸው፣ ነፈስ እንደሚገፋው ደመና ናቸው፡፡ እነርሱ ምንም መልካም ስራ አይሰሩም፣ ፍሬ እንደማያፈራ እየተገባደደ እንዳለ የመጸው ወቅት ዛፎች ናቸው፡፡ ሁለት ጊዜ እንደሞቱ ሰዎች ናቸው፣ ከስራቸው እንደተነቀሉ ዛፎች ናቸው፡፡ \v 13 ራሳቸውን አይገዙም፡፡ በሃይለኛ ነፋስ እንደሚናወጥ የባህር ማዕበል ናቸው፡፡ ማዕበል አረፋንና ፣ ቆሻሻን ወደ ባህር ዳርቻ እንደሚያመጣ በነውራቸው ሌሎችን ያሳድፋሉ፡፡ በሰማይ ስፍራቸውን ይዘው እንደማይቀመጡ ከዋክብት ናቸው፡፡ እግዚአብሔር ለዘለዓለም በድቅድቅ ጨላማ ውስጥ ያኖራቸዋል፡፡
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec

View File

@ -1 +1,5 @@
\v 14 ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖክ ስለ እነዚህ ሰዎች እንዲህ በማለት ትንቢት ተናግሯል፤ «እነሆ፤ ጌታ ከብዙ ሺህ ቅዱሳኑ ጋር ይመጣል። \v 15 የሚመጣውም በሰው ሁሉ ላይ ለመፍረድ እንዲሁም ዐመፀኞችንና ኀጢአተኞችን ክፋት በተሞላበት ሁኔታ በፈጸሙት የዐመፅ ሥራቸውና በእግዚአብሔር ላይ በተናገሩት የስድብ ቃል ለመውቀስ ነው።» \v 16 እነዚህ የሚያጉረመርሙ፥ ሌላውን የሚከሱ፥ የራሳቸውን ክፉ ምኞት የሚከተሉ፥ ጉራ የሚነዙና ጥቅም ለማግኘትም ሰዎችን የሚክቡ ናቸው።

\v 14 ጀምሮ ሰባተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖክ ፣ ስለ ስህተት ትምህርት አስተማሪዎች እንዲህ ብሏል፣ “ይህን በጥንቃቄ አድምጡ፡ ጌታ በእርግጥ ከከአዕላፍት ቅዱሳን መልአክቱ ጋር ይመጣል፡፡ \v 15 እነርሱ በእያንዳንዱ ላይ ይፈርዳሉ ደግሞም ክፍዎችንና እግዚአብሔርን የማያከብሩ ሰዎችን ይቀጣሉ፡፡ እነዚህ ክፋ ሰዎች በእግዚአብሔር ላይ በተናገራቸው ጠማማ ነገሮች ምክንያት መልአክት ይህን ያደረጋሉ፡፡ \v 16 ” እነዚህ የስህተት አስተምሮ መምህራን እግዚአብሔር ስለአደረጋቸው ነገሮች ይቆጣሉ በደርሰባቸው ነገር ያማርራሉ ክፋ ነገሮችን የሚያደርጉት ማድርግ ፈልገው ነው፡፡ በኩራት ይነገራሉ ጥቅም ፈልገው ሰዎችን ያሞካሻሉ፡፡
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec

View File

@ -1 +1,5 @@
\v 17 እናንተ ግን ወዳጆች ሆይ፤የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት አስቀድመው የተናገሩትን ቃል አስታውሱ \v 18 ለእናንተም ሲናገሩ፥«በመጨረሻው ዘመን የራሳቸውን ክፉ ምኞት የሚከተሉ ዘባቾች ይመጣሉ» ብለዋል። \v 19 እነዚህ በሰዎች መካከል መለያየትን የሚፈጥሩ፥የሥጋን ምኞት የሚከተሉና መንፈስ ቅዱስ የሌላቸው ናቸው።

\v 17 እናንተ እኔ የምወዳችሁ ሰዎች ግን አስቀድም የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት የተናገሩትን አስታውሱ \v 18 ብለዋችኃል፣ “የመጨርሻው ቀን ከመምጣቱ አስቀድሞ አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔርን በነገራችሁ ነገሮች ላይ ይስቃሉ፡፡ እግዚአብሔርን ስለማያከብሩ መሰረት የሚፈልጉትን ኃጢአት በገዛ አካላቸው ይፈጽማሉ” \v 19 አንዳቸው በሌላቸው ላይ እንዲቆጡ የሚያደርጉት እነዚህ ሰዎች ናቸው፡፡ ማድርግ የሚፈልጉትን መጥፎ ነገሮች ሁሉ ያደርጋሉ የእግዚአብሔር መንፈስ እነርሱ ውስጥ አይኖርም፡፡
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec

View File

@ -1 +1,5 @@
\v 20 እናንተ ግን ወዳጆች ሆይ፤እጅግ ቅዱስ በሆነው እምነታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ ትጉ፤በመንፈስ ቅዱስም ጸልዩ። \v 21 በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ፤የዘላለም ሕይወትም ታገኙ ዘንድ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ፈልጉ።
<<<<<<< HEAD
\v 20 እናንተ ግን ወዳጆች ሆይ፤እጅግ ቅዱስ በሆነው እምነታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ ትጉ፤በመንፈስ ቅዱስም ጸልዩ። \v 21 በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ፤የዘላለም ሕይወትም ታገኙ ዘንድ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ፈልጉ።
=======
\v 20 ግን እኔ የምወዳችሁ እናንተ ሰዎች፣ ስለምታምኑት እግዚአብሔር በእውነት እየታነጻችሁ አንዳችሁ ሌላችሁን አበረታቱ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ለፀሎት ህይወታችሁ ምሪት ይሰጣችሁ፡፡ \v 21 በእግዚአብሔር ተወዳጅነት ለሆኑ ህይወታችሁን ምሩ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእናንተ በምህርት እንደሚሰራ ሁልጊዜም ተጠባበቁ፡፡ ይህንን ከእርሱ ጋር ለዘላዓለም መኖር እስከምንጀምርበት ጊዜ ድር ተጠባበቁ፡፡
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec

View File

@ -1 +1,5 @@
\v 22 ለሚጠራጠሩ ሰዎች ርኅራኄ አድርጉላቸው፤ \v 23 ከእሳት ነጥቃችሁ በማውጣት አንዳንዶችን አድኑ፤ ለሌሎች ድግሞ በእርኩስ ሥጋ የተበከለውን ልብስ እንኳ እየጠላችሁ በፍርሃት ምህረት አሳዩአቸው።
<<<<<<< HEAD
\v 22 ለሚጠራጠሩ ሰዎች ርኅራኄ አድርጉላቸው፤ \v 23 ከእሳት ነጥቃችሁ በማውጣት አንዳንዶችን አድኑ፤ ለሌሎች ድግሞ በእርኩስ ሥጋ የተበከለውን ልብስ እንኳ እየጠላችሁ በፍርሃት ምህረት አሳዩአቸው።
=======
ተጠባበቁ፡፡ \v 22 ምን አይነት ትምህርት ማመን እንዳለባቸው እርግጠኛ ላልሆኑ ራሩላቸው፣ ደግሞም እርዳቸው፡፡ \v 23 ወደ ዘላለማዊ እሳት ባህር ከመግባት ጠብቋቸው፡፡ በኃጢአት ለተያዙት እዘኑላቸው፡ ነገር ግን በእነዚያ ኃጢአቶች እንዳትተባበሯቸው ፍሩ፡፡ ይልቁንም በኃጢአታቸው የቆሸሸውን ልብሳቸውን እንኳን ጥሉት፡፡
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec

View File

@ -1 +1,5 @@
\v 24 እንግዲህ ከመውደቅ ሊጠብቃችሁ፥ ነቀፋ ሳይኖርባችሁ በታላቅ ደስታ በክብሩ ፊት ሊያቀርባችሁ ለሚችለው \v 25 በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት አዳኛችን ለሆነው ብቸኛ አምላክ ከዘመናት ሁሉ በፊት፥ አሁንና እስከ ዘላለም ድረስ ክብር፥ ግርማ፥ ኀይልና ሥልጣንም ይሁን፤ አሜን።

\v 24 እግዚአብሔር በእርሱ ማመናችሁን ጠብቃችሁ እንድትቀጥሉ ማድረግ ይቻላል፡፡ደግሞም አስደናቂ ብርሀን ወዳለበት ወደ እርሱ መገኘት ይወሰዳችኃል፡፡ እጅግ ሀሴት ታደርጋላችሁ ደግሞም ከኃጢአት ነጻ ትሆናላችሁ \v 25 እርሱ ብቻ እውነተኛ አምላክ ነው፡፡ እርሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ከሰራው ስራ የተነሳ አድኖናል ፡፡እግዚአብሔር ክቡር ታላቅና ሃያል ነው ከዘመናት አስቀድሞ በታላቅ ስልጣን ይገዛል እርሱ አሁንም እንዚያው ነው ደግሞም ለዘላዓለም እንደዚህያው ሆኖ ይኖራል !አሜን!
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec

View File

@ -1,3 +1,4 @@
<<<<<<< HEAD
## License
This work is made available under a Creative Commons Attribution-ShareAlike 4.0 International License (http://creativecommons.org/licenses/by-sa/4.0/).
@ -13,3 +14,32 @@ This work is made available under a Creative Commons Attribution-ShareAlike 4.0
**Attribution** - You must attribute the work as follows: "Original work available at https://door43.org/." Attribution statements in derivative works should not in any way suggest that we endorse you or your use of this work.
**ShareAlike** - If you remix, transform, or build upon the material, you must distribute your contributions under the same license as the original.
=======
# License
## Creative Commons Attribution-ShareAlike 4.0 International (CC BY-SA 4.0)
This is a human-readable summary of (and not a substitute for) the [license](http://creativecommons.org/licenses/by-sa/4.0/).
### You are free to:
* **Share** — copy and redistribute the material in any medium or format
* **Adapt** — remix, transform, and build upon the material
for any purpose, even commercially.
The licensor cannot revoke these freedoms as long as you follow the license terms.
### Under the following conditions:
* **Attribution** — You must attribute the work as follows: "Original work available at https://door43.org/." Attribution statements in derivative works should not in any way suggest that we endorse you or your use of this work.
* **ShareAlike** — If you remix, transform, or build upon the material, you must distribute your contributions under the same license as the original.
**No additional restrictions** — You may not apply legal terms or technological measures that legally restrict others from doing anything the license permits.
### Notices:
You do not have to comply with the license for elements of the material in the public domain or where your use is permitted by an applicable exception or limitation.
No warranties are given. The license may not give you all of the permissions necessary for your intended use. For example, other rights such as publicity, privacy, or moral rights may limit how you use the material.
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec

View File

@ -1 +1,5 @@
የያዕቆብ ወንድም የይሁዳ መልእክት
<<<<<<< HEAD
የያዕቆብ ወንድም የይሁዳ መልእክት
=======
ይሁዳ
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec

View File

@ -34,21 +34,12 @@
"parent_draft": {},
"translators": [
"Getachew W",
"Burje Duro"
"Burje Duro",
"Worku",
"Getachew Yohannes",
"Burje"
],
"finished_chunks": [
"front-title",
"01-title",
"01-01",
"01-03",
"01-05",
"01-07",
"01-09",
"01-12",
"01-14",
"01-17",
"01-20",
"01-22",
"01-24"
"01-title"
]
}