Tue Jun 06 2017 14:10:56 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-06-06 14:10:56 +03:00
parent ff4bd4b874
commit 8f683c95de
6 changed files with 11 additions and 26 deletions

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 12 እነዚህ በፍቅር ግብዣችሁ ላይ አብረዋችሁ ሲጋበዙ ችግር የሚፈጥሩባችሁ ድብቅ እንቅፋቶች ናቸው፤ ደግሞም ያለ ሃፍረት ራሳቸውን ብቻ የሚመግቡ እረኞች ናቸው። እነርሱም በነፋስ የሚነዱ ውሃ አልባ ደመናዎች ናቸው፤ በመከር ወራት ፍሬ የማይገኝባቸው፥ ከሥራቸው የተነቀሉና ሁለት ጊዜ የሞቱ ዛፎች ናቸው። \v 13 የራሳቸውን የነውር አረፋ የሚደፍቁ የተቆጣ የባሕር ማዕበል፥ ድቅድቅ ጨለማም ለዘላለም የተጠበቀላቸው ተንከራታች ከዋክብት ናቸው።
=======
\v 12 ሰዎች መርከቦች እንደሚጋጩት ከውሃ ስር እንዳለ አለት ናቸው፡፡ በፍቅር ግብዣዎቻችሁ ሲጋበዙ ምንም እፍረት የላቸውም፣ ምክንያቱም ራሳቸውን ደስ ለማሰኘት ብቻ ይበላሉ፡፡ ዝናብ እንደማሰጥ ደመና ናቸው፣ ነፈስ እንደሚገፋው ደመና ናቸው፡፡ እነርሱ ምንም መልካም ስራ አይሰሩም፣ ፍሬ እንደማያፈራ እየተገባደደ እንዳለ የመጸው ወቅት ዛፎች ናቸው፡፡ ሁለት ጊዜ እንደሞቱ ሰዎች ናቸው፣ ከስራቸው እንደተነቀሉ ዛፎች ናቸው፡፡ \v 13 ራሳቸውን አይገዙም፡፡ በሃይለኛ ነፋስ እንደሚናወጥ የባህር ማዕበል ናቸው፡፡ ማዕበል አረፋንና ፣ ቆሻሻን ወደ ባህር ዳርቻ እንደሚያመጣ በነውራቸው ሌሎችን ያሳድፋሉ፡፡ በሰማይ ስፍራቸውን ይዘው እንደማይቀመጡ ከዋክብት ናቸው፡፡ እግዚአብሔር ለዘለዓለም በድቅድቅ ጨላማ ውስጥ ያኖራቸዋል፡፡
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec
\v 12 እነዚህ በፍቅር ግብዣችሁ ላይ አብረዋችሁ ሲጋበዙ ችግር የሚፈጥሩባችሁ ድብቅ እንቅፋቶች ናቸው፤ ደግሞም ያለ ሃፍረት ራሳቸውን ብቻ የሚመግቡ እረኞች ናቸው። እነርሱም በነፋስ የሚነዱ ውሃ አልባ ደመናዎች ናቸው፤ በመከር ወራት ፍሬ የማይገኝባቸው፥ ከሥራቸው የተነቀሉና ሁለት ጊዜ የሞቱ ዛፎች ናቸው። \v 13 የራሳቸውን የነውር አረፋ የሚደፍቁ የተቆጣ የባሕር ማዕበል፥ ድቅድቅ ጨለማም ለዘላለም የተጠበቀላቸው ተንከራታች ከዋክብት ናቸው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 14 ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖክ ስለ እነዚህ ሰዎች እንዲህ በማለት ትንቢት ተናግሯል፤ «እነሆ፤ ጌታ ከብዙ ሺህ ቅዱሳኑ ጋር ይመጣል። \v 15 የሚመጣውም በሰው ሁሉ ላይ ለመፍረድ እንዲሁም ዐመፀኞችንና ኀጢአተኞችን ክፋት በተሞላበት ሁኔታ በፈጸሙት የዐመፅ ሥራቸውና በእግዚአብሔር ላይ በተናገሩት የስድብ ቃል ለመውቀስ ነው።» \v 16 እነዚህ የሚያጉረመርሙ፥ ሌላውን የሚከሱ፥ የራሳቸውን ክፉ ምኞት የሚከተሉ፥ ጉራ የሚነዙና ጥቅም ለማግኘትም ሰዎችን የሚክቡ ናቸው።
=======
\v 14 ጀምሮ ሰባተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖክ ፣ ስለ ስህተት ትምህርት አስተማሪዎች እንዲህ ብሏል፣ “ይህን በጥንቃቄ አድምጡ፡ ጌታ በእርግጥ ከከአዕላፍት ቅዱሳን መልአክቱ ጋር ይመጣል፡፡ \v 15 እነርሱ በእያንዳንዱ ላይ ይፈርዳሉ ደግሞም ክፍዎችንና እግዚአብሔርን የማያከብሩ ሰዎችን ይቀጣሉ፡፡ እነዚህ ክፋ ሰዎች በእግዚአብሔር ላይ በተናገራቸው ጠማማ ነገሮች ምክንያት መልአክት ይህን ያደረጋሉ፡፡ \v 16 ” እነዚህ የስህተት አስተምሮ መምህራን እግዚአብሔር ስለአደረጋቸው ነገሮች ይቆጣሉ በደርሰባቸው ነገር ያማርራሉ ክፋ ነገሮችን የሚያደርጉት ማድርግ ፈልገው ነው፡፡ በኩራት ይነገራሉ ጥቅም ፈልገው ሰዎችን ያሞካሻሉ፡፡
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec
\v 14 ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖክ ስለ እነዚህ ሰዎች እንዲህ በማለት ትንቢት ተናግሯል፤ «እነሆ፤ ጌታ ከብዙ ሺህ ቅዱሳኑ ጋር ይመጣል። \v 15 የሚመጣውም በሰው ሁሉ ላይ ለመፍረድ እንዲሁም ዐመፀኞችንና ኀጢአተኞችን ክፋት በተሞላበት ሁኔታ በፈጸሙት የዐመፅ ሥራቸውና በእግዚአብሔር ላይ በተናገሩት የስድብ ቃል ለመውቀስ ነው።» \v 16 እነዚህ የሚያጉረመርሙ፥ ሌላውን የሚከሱ፥ የራሳቸውን ክፉ ምኞት የሚከተሉ፥ ጉራ የሚነዙና ጥቅም ለማግኘትም ሰዎችን የሚክቡ ናቸው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 17 እናንተ ግን ወዳጆች ሆይ፤የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት አስቀድመው የተናገሩትን ቃል አስታውሱ \v 18 ለእናንተም ሲናገሩ፥«በመጨረሻው ዘመን የራሳቸውን ክፉ ምኞት የሚከተሉ ዘባቾች ይመጣሉ» ብለዋል። \v 19 እነዚህ በሰዎች መካከል መለያየትን የሚፈጥሩ፥የሥጋን ምኞት የሚከተሉና መንፈስ ቅዱስ የሌላቸው ናቸው።
=======
\v 17 እናንተ እኔ የምወዳችሁ ሰዎች ግን አስቀድም የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት የተናገሩትን አስታውሱ \v 18 ብለዋችኃል፣ “የመጨርሻው ቀን ከመምጣቱ አስቀድሞ አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔርን በነገራችሁ ነገሮች ላይ ይስቃሉ፡፡ እግዚአብሔርን ስለማያከብሩ መሰረት የሚፈልጉትን ኃጢአት በገዛ አካላቸው ይፈጽማሉ” \v 19 አንዳቸው በሌላቸው ላይ እንዲቆጡ የሚያደርጉት እነዚህ ሰዎች ናቸው፡፡ ማድርግ የሚፈልጉትን መጥፎ ነገሮች ሁሉ ያደርጋሉ የእግዚአብሔር መንፈስ እነርሱ ውስጥ አይኖርም፡፡
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec
\v 17 እናንተ ግን ወዳጆች ሆይ፤የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት አስቀድመው የተናገሩትን ቃል አስታውሱ \v 18 ለእናንተም ሲናገሩ፥«በመጨረሻው ዘመን የራሳቸውን ክፉ ምኞት የሚከተሉ ዘባቾች ይመጣሉ» ብለዋል። \v 19 እነዚህ በሰዎች መካከል መለያየትን የሚፈጥሩ፥የሥጋን ምኞት የሚከተሉና መንፈስ ቅዱስ የሌላቸው ናቸው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 20 እናንተ ግን ወዳጆች ሆይ፤እጅግ ቅዱስ በሆነው እምነታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ ትጉ፤በመንፈስ ቅዱስም ጸልዩ። \v 21 በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ፤የዘላለም ሕይወትም ታገኙ ዘንድ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ፈልጉ።
=======
\v 20 ግን እኔ የምወዳችሁ እናንተ ሰዎች፣ ስለምታምኑት እግዚአብሔር በእውነት እየታነጻችሁ አንዳችሁ ሌላችሁን አበረታቱ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ለፀሎት ህይወታችሁ ምሪት ይሰጣችሁ፡፡ \v 21 በእግዚአብሔር ተወዳጅነት ለሆኑ ህይወታችሁን ምሩ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእናንተ በምህርት እንደሚሰራ ሁልጊዜም ተጠባበቁ፡፡ ይህንን ከእርሱ ጋር ለዘላዓለም መኖር እስከምንጀምርበት ጊዜ ድር ተጠባበቁ፡፡
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec
\v 20 እናንተ ግን ወዳጆች ሆይ፤እጅግ ቅዱስ በሆነው እምነታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ ትጉ፤በመንፈስ ቅዱስም ጸልዩ። \v 21 በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ፤የዘላለም ሕይወትም ታገኙ ዘንድ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ፈልጉ።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 22 ለሚጠራጠሩ ሰዎች ርኅራኄ አድርጉላቸው፤ \v 23 ከእሳት ነጥቃችሁ በማውጣት አንዳንዶችን አድኑ፤ ለሌሎች ድግሞ በእርኩስ ሥጋ የተበከለውን ልብስ እንኳ እየጠላችሁ በፍርሃት ምህረት አሳዩአቸው።
=======
ተጠባበቁ፡፡ \v 22 ምን አይነት ትምህርት ማመን እንዳለባቸው እርግጠኛ ላልሆኑ ራሩላቸው፣ ደግሞም እርዳቸው፡፡ \v 23 ወደ ዘላለማዊ እሳት ባህር ከመግባት ጠብቋቸው፡፡ በኃጢአት ለተያዙት እዘኑላቸው፡ ነገር ግን በእነዚያ ኃጢአቶች እንዳትተባበሯቸው ፍሩ፡፡ ይልቁንም በኃጢአታቸው የቆሸሸውን ልብሳቸውን እንኳን ጥሉት፡፡
>>>>>>> 778db8b022a64bfbad8bf43455207b1459d68eec
\v 22 ለሚጠራጠሩ ሰዎች ርኅራኄ አድርጉላቸው፤ \v 23 ከእሳት ነጥቃችሁ በማውጣት አንዳንዶችን አድኑ፤ ለሌሎች ድግሞ በእርኩስ ሥጋ የተበከለውን ልብስ እንኳ እየጠላችሁ በፍርሃት ምህረት አሳዩአቸው።

View File

@ -45,6 +45,11 @@
"01-01",
"01-03",
"01-05",
"01-07"
"01-07",
"01-09",
"01-12",
"01-14",
"01-17",
"01-20"
]
}