Mon Jun 05 2017 15:12:07 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-05 15:12:07 -04:00
parent aaec02da35
commit 27f5a3dc6e
4 changed files with 7 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14 ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖክ ፣ ስለ ስህተት ትምህርት አስተማሪዎች እንዲህ ብሏል፣ “ይህን በጥንቃቄ አድምጡ፡ ጌታ በእርግጥ ከከአዕላፍት ቅዱሳን መልአክቱ ጋር ይመጣል፡፡ 15 እነርሱ በእያንዳንዱ ላይ ይፈርዳሉ ደግሞም ክፍዎችንና እግዚአብሔርን የማያከብሩ ሰዎችን ይቀጣሉ፡፡ እነዚህ ክፋ ሰዎች በእግዚአብሔር ላይ በተናገራቸው ጠማማ ነገሮች ምክንያት መልአክት ይህን ያደረጋሉ፡፡”16 እነዚህ የስህተት አስተምሮ መምህራን እግዚአብሔር ስለአደረጋቸው ነገሮች ይቆጣሉ በደርሰባቸው ነገር ያማርራሉ ክፋ ነገሮችን የሚያደርጉት ማድርግ ፈልገው ነው፡፡ በኩራት ይነገራሉ ጥቅም ፈልገው ሰዎችን ያሞካሻሉ፡፡
\v 14 ጀምሮ ሰባተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖክ ፣ ስለ ስህተት ትምህርት አስተማሪዎች እንዲህ ብሏል፣ “ይህን በጥንቃቄ አድምጡ፡ ጌታ በእርግጥ ከከአዕላፍት ቅዱሳን መልአክቱ ጋር ይመጣል፡፡ \v 15 እነርሱ በእያንዳንዱ ላይ ይፈርዳሉ ደግሞም ክፍዎችንና እግዚአብሔርን የማያከብሩ ሰዎችን ይቀጣሉ፡፡ እነዚህ ክፋ ሰዎች በእግዚአብሔር ላይ በተናገራቸው ጠማማ ነገሮች ምክንያት መልአክት ይህን ያደረጋሉ፡፡ \v 16 ” እነዚህ የስህተት አስተምሮ መምህራን እግዚአብሔር ስለአደረጋቸው ነገሮች ይቆጣሉ በደርሰባቸው ነገር ያማርራሉ ክፋ ነገሮችን የሚያደርጉት ማድርግ ፈልገው ነው፡፡ በኩራት ይነገራሉ ጥቅም ፈልገው ሰዎችን ያሞካሻሉ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 \v 18 \v 19 17 እናንተ እኔ የምወዳችሁ ሰዎች ግን አስቀድም የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት የተናገሩትን አስታውሱ 18 እንደዚህ ብለዋችኃል፣ “የመጨርሻው ቀን ከመምጣቱ አስቀድሞ አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔርን በነገራችሁ ነገሮች ላይ ይስቃሉ፡፡ እግዚአብሔርን ስለማያከብሩ መሰረት የሚፈልጉትን ኃጢአት በገዛ አካላቸው ይፈጽማሉ” 19 አማኞች አንዳቸው በሌላቸው ላይ እንዲቆጡ የሚያደርጉት እነዚህ ሰዎች ናቸው፡፡ ማድርግ የሚፈልጉትን መጥፎ ነገሮች ሁሉ ያደርጋሉ የእግዚአብሔር መንፈስ እነርሱ ውስጥ አይኖርም፡፡
\v 17 እናንተ እኔ የምወዳችሁ ሰዎች ግን አስቀድም የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት የተናገሩትን አስታውሱ \v 18 ብለዋችኃል፣ “የመጨርሻው ቀን ከመምጣቱ አስቀድሞ አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔርን በነገራችሁ ነገሮች ላይ ይስቃሉ፡፡ እግዚአብሔርን ስለማያከብሩ መሰረት የሚፈልጉትን ኃጢአት በገዛ አካላቸው ይፈጽማሉ” \v 19 አንዳቸው በሌላቸው ላይ እንዲቆጡ የሚያደርጉት እነዚህ ሰዎች ናቸው፡፡ ማድርግ የሚፈልጉትን መጥፎ ነገሮች ሁሉ ያደርጋሉ የእግዚአብሔር መንፈስ እነርሱ ውስጥ አይኖርም፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 20ነገር ግን እኔ የምወዳችሁ እናንተ ሰዎች፣ ስለምታምኑት እግዚአብሔር በእውነት እየታነጻችሁ አንዳችሁ ሌላችሁን አበረታቱ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ለፀሎት ህይወታችሁ ምሪት ይሰጣችሁ፡፡ 21 በእግዚአብሔር ተወዳጅነት ለሆኑ ህይወታችሁን ምሩ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእናንተ በምህርት እንደሚሰራ ሁልጊዜም ተጠባበቁ፡፡ ይህንን ከእርሱ ጋር ለዘላዓለም መኖር እስከምንጀምርበት ጊዜ ድር ተጠባበቁ፡፡
\v 20 ግን እኔ የምወዳችሁ እናንተ ሰዎች፣ ስለምታምኑት እግዚአብሔር በእውነት እየታነጻችሁ አንዳችሁ ሌላችሁን አበረታቱ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ለፀሎት ህይወታችሁ ምሪት ይሰጣችሁ፡፡ \v 21 በእግዚአብሔር ተወዳጅነት ለሆኑ ህይወታችሁን ምሩ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእናንተ በምህርት እንደሚሰራ ሁልጊዜም ተጠባበቁ፡፡ ይህንን ከእርሱ ጋር ለዘላዓለም መኖር እስከምንጀምርበት ጊዜ ድር ተጠባበቁ፡፡

View File

@ -44,6 +44,9 @@
"01-05",
"01-07",
"01-09",
"01-12"
"01-12",
"01-14",
"01-17",
"01-20"
]
}