Wed Jun 07 2017 11:49:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-07 11:49:14 +03:00
commit c483b59034
14 changed files with 68 additions and 0 deletions

1
00/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
Jude

1
01/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 1 እኔ ይሁዳ ነኝ፡፡ እኔ የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይና የያቆብ ወንድም ነኝ፡፡ እግዚአብሔር አብ ለሚወዳችሁና ወደ ራሱ ለጠራችሁ ደግሞም ለኢየሱስ ክርስቶስ ለጠበቃችሁ ለእናንተ እጽፍላችኃለሁ፡፡ \v 2 የእግዚአብሔር ምህርት ይብዛላችሁ፡፡ እርሱ ሠላሙን ያበዛላችሁ ደግሞም ፍቅሩ ይብዛላችሁ፡፡

1
01/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 ተወዳጆች ሆይ፣ እግዚአብሔር እኛን ሁላችንን እንዴት እንዳዳነን ልጽፍላችሁ እጅግ ተጋሁ፡፡ እኛ ስለምናምነው እውነተኛ ነገሮች እንድትናገሩ የቻላችሁትን ሁሉ እንድታደርጉ ለማበረታታት ልጽፍላችሁ ፈልጌ ነበር፡፡ እግዚአብሔር በክርስቶስ ለሚያምኑ ሁሉ ያስተማራቸው ነገሮች እነዚህ ናቸው፡፡ እነዚህ ነገሮች በፍጽም አይለወጡም፡፡ \v 4 ወደ ጉባኤያችሁ ሾልከው የገቡ ሰዎች አሉ፤ ነብያት ከዘመናት አስቀድሞ እንደጻፏቸው ክፉ ሰዎች ያሉ ናቸው፡፡ ሀሰተኛ ነገሮችን ያስተምራሉ ደግሞም በእግዚአብሔርን ጸጋ ለፍቶት ሀጢያት መፈጻሚያ ፍቃድ የሚሰጥ አድረገው ያጣምማሉ በዚህ መንገድ ብቸኛ ጌታችን ስለሆነው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት የሆነውን ይቃወማሉ፡፡

1
01/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 ምንም እንኳን ቀድሞም እነዚህን ነገሮች ሁሉ የምታወቁ ቢሆንም ላስታወሳችሁ የምፈልጋችሁ አንዳንድ ነገሮች አሉ፡፡ ምን እንኳን ጌታ ህዝቡን ከግብጽ ነጻ ቢያወጣም፣ በኋላ ከእነዚያው ህዝብ ህዝቦች ውስጥ በእርሱ ያላመኑትን ብዙዎች ማጥፋትን አትዘንጉ፡፡ \v 6 እንደዚሁም፣ እግዚአብሔር በሰማያት የስልጣን ስፍራ የሰጣቸው ብዙ መልአክት ነበሩ፡፡ ነገር ግን በዚህያ ስፍራዎች በስልጣን መግዛትን አልቀጠሉም፡፡ ይልቁንም፣ እነዚያን ስፍራዎች ለዘላለም ለቀቁ፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔር እነዚህን መልአክት ለዘላላም በጨለማ ሲኦል ውስጥ በሰንሰለት አስሮ አስቀመጣቸው እግዚአብሔር እስኪፈጽማቸውና እስኪቀጣቸው ድረስ እስከዚ ቀን በዚህ ይቆያሉ፡፡

1
01/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 በተመሳሳይ፣ በሶዶም ገሞራ ከተሞችና በዚያ ዙሪያ በሚገኙ ከተሞች ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች የፍቶት እርኩሰት ይፈጽማሉ፡፡ እግዚአብሔር ከፈቀደው ውጭ የሆኑ የተለያዩ የጾታ ግንኙነትችን ፈፀሙ፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔር ከተሞቻቸውን አጠፋ፡፡ በእነዚያ ሰዎች ላይ የደረሰውንና በወደቁት መላክት ላይ የሆነው እግዚአብሔር የሚቀጣ መሆኑን ያሳያል፤ ሀሰተኛ ትምህርት የሚያስተመሩ አይነቶቹ በዘላለማዊ የእሳት ባህር ይቀጣሉ፡፡ \v 8 በተመሳሳዩ በመካከላቸው የሚገኙ እነዚህ ከእግዚህአብሔር የራቁ ሰዎች ከሰነምግባር ውጭ እየሄዱ የገዛ ሰውነታቸውን ያረክሳሉ፡፡ እነዚህ እንዲኖሩ እግዚአብሔር ራዕይ እንደላከላቸው ይናገራሉ፤ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ አይጠብቁም ደግሞም የእርሱን አስደናቂ መላዕክት ይሳደባሉ፡፡

1
01/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 የመላዕክት አለቃ የሆነው ሚካኤል እንኳን በሙሴ አካል ላይ ባለቤት የሚሆነው ማን እንደሆነ ከሰይጣን ጋር በተከራከረ ጊዜ ሰይጣንን ከመስደብ ወይም ከመኮነን ተጠብቆ ነበር “ጌታ ይፈረድብህ!” ነበር ያለው፡፡ \v 10 እነዚህ ሰዎች ግን እነርሱ ስላልተረዱት ማንኛውም መልካም ነገር ክፉ ቃላትን ይናገራሉ፡፡ ማሰብ እንደማይችሉ የዱር እንሰሳት ናቸው፤ ምክንያቱም በተፈጥሮ ሊረዱት የሚችሏቸው ነገሮች ሁሉ ያጠፏቸዋል፡፡ \v 11 እግዚአብሔር እነዚህ ነገሮች የሚያደርጉትን ክፉኛ ይቀጣቸዋል እነርሱ ቃየን እንደ አደረገው ያደርጋሉ በለዓም ለገንዘብ ብሎ የፈጸመውን ተመሳሳይ ጠፋት ይሰራሉ ደግሞም በሙሴ ላይ እንዳመጸው እንደ ቆሬ ይሞታሉ፡፡

1
01/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 እነዚህ ሰዎች መርከቦች እንደሚጋጩት ከውሃ ስር እንዳለ አለት ናቸው፡፡ በፍቅር ግብዣዎቻችሁ ሲጋበዙ ምንም እፍረት የላቸውም፣ ምክንያቱም ራሳቸውን ደስ ለማሰኘት ብቻ ይበላሉ፡፡ ዝናብ እንደማሰጥ ደመና ናቸው፣ ነፈስ እንደሚገፋው ደመና ናቸው፡፡ እነርሱ ምንም መልካም ስራ አይሰሩም፣ ፍሬ እንደማያፈራ እየተገባደደ እንዳለ የመጸው ወቅት ዛፎች ናቸው፡፡ ሁለት ጊዜ እንደሞቱ ሰዎች ናቸው፣ ከስራቸው እንደተነቀሉ ዛፎች ናቸው፡፡ \v 13 ራሳቸውን አይገዙም፡፡ በሃይለኛ ነፋስ እንደሚናወጥ የባህር ማዕበል ናቸው፡፡ ማዕበል አረፋንና ፣ ቆሻሻን ወደ ባህር ዳርቻ እንደሚያመጣ በነውራቸው ሌሎችን ያሳድፋሉ፡፡ በሰማይ ስፍራቸውን ይዘው እንደማይቀመጡ ከዋክብት ናቸው፡፡ እግዚአብሔር ለዘለዓለም በድቅድቅ ጨላማ ውስጥ ያኖራቸዋል፡፡

1
01/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 14 ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖክ ፣ ስለ ስህተት ትምህርት አስተማሪዎች እንዲህ ብሏል፣ “ይህን በጥንቃቄ አድምጡ፡ ጌታ በእርግጥ ከከአዕላፍት ቅዱሳን መልአክቱ ጋር ይመጣል፡፡ \v 15 እነርሱ በእያንዳንዱ ላይ ይፈርዳሉ ደግሞም ክፍዎችንና እግዚአብሔርን የማያከብሩ ሰዎችን ይቀጣሉ፡፡ እነዚህ ክፋ ሰዎች በእግዚአብሔር ላይ በተናገራቸው ጠማማ ነገሮች ምክንያት መልአክት ይህን ያደረጋሉ፡፡” \v 16 እነዚህ የስህተት አስተምሮ መምህራን እግዚአብሔር ስለአደረጋቸው ነገሮች ይቆጣሉ በደርሰባቸው ነገር ያማርራሉ ክፋ ነገሮችን የሚያደርጉት ማድርግ ፈልገው ነው፡፡ በኩራት ይነገራሉ ጥቅም ፈልገው ሰዎችን ያሞካሻሉ፡፡

1
01/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 17 እናንተ እኔ የምወዳችሁ ሰዎች ግን አስቀድም የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት የተናገሩትን አስታውሱ \v 18 እንደዚህ ብለዋችኃል፣ “የመጨርሻው ቀን ከመምጣቱ አስቀድሞ አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔርን በነገራችሁ ነገሮች ላይ ይስቃሉ፡፡ እግዚአብሔርን ስለማያከብሩ መሰረት የሚፈልጉትን ኃጢአት በገዛ አካላቸው ይፈጽማሉ” \v 19 አማኞች አንዳቸው በሌላቸው ላይ እንዲቆጡ የሚያደርጉት እነዚህ ሰዎች ናቸው፡፡ ማድርግ የሚፈልጉትን መጥፎ ነገሮች ሁሉ ያደርጋሉ የእግዚአብሔር መንፈስ እነርሱ ውስጥ አይኖርም፡፡

1
01/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 20 ነገር ግን እኔ የምወዳችሁ እናንተ ሰዎች፣ ስለምታምኑት እግዚአብሔር በእውነት እየታነጻችሁ አንዳችሁ ሌላችሁን አበረታቱ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ለፀሎት ህይወታችሁ ምሪት ይሰጣችሁ፡፡ \v 21 በእግዚአብሔር ተወዳጅነት ለሆኑ ህይወታችሁን ምሩ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእናንተ በምህርት እንደሚሰራ ሁልጊዜም ተጠባበቁ፡፡ ይህንን ከእርሱ ጋር ለዘላዓለም መኖር እስከምንጀምርበት ጊዜ ድር ተጠባበቁ፡፡

1
01/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 ምን አይነት ትምህርት ማመን እንዳለባቸው እርግጠኛ ላልሆኑ ራሩላቸው፣ ደግሞም እርዳቸው፡፡ \v 23 ሌሎችንም ወደ ዘላለማዊ እሳት ባህር ከመግባት ጠብቋቸው፡፡ በኃጢአት ለተያዙት እዘኑላቸው፡ ነገር ግን በእነዚያ ኃጢአቶች እንዳትተባበሯቸው ፍሩ፡፡ ይልቁንም በኃጢአታቸው የቆሸሸውን ልብሳቸውን እንኳን ጥሉት፡፡

1
01/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 24 እግዚአብሔር በእርሱ ማመናችሁን ጠብቃችሁ እንድትቀጥሉ ማድረግ ይቻላል፡፡ደግሞም አስደናቂ ብርሀን ወዳለበት ወደ እርሱ መገኘት ይወሰዳችኃል፡፡ እጅግ ሀሴት ታደርጋላችሁ ደግሞም ከኃጢአት ነጻ ትሆናላችሁ:: \v 25 እርሱ ብቻ እውነተኛ አምላክ ነው፡፡ እርሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ከሰራው ስራ የተነሳ አድኖናል ፡፡እግዚአብሔር ክቡር ታላቅና ሃያል ነው ከዘመናት አስቀድሞ በታላቅ ስልጣን ይገዛል እርሱ አሁንም እንዚያው ነው ደግሞም ለዘላዓለም እንደዚህያው ሆኖ ይኖራል !አሜን!

27
LICENSE.md Normal file
View File

@ -0,0 +1,27 @@
# License
## Creative Commons Attribution-ShareAlike 4.0 International (CC BY-SA 4.0)
This is a human-readable summary of (and not a substitute for) the [license](http://creativecommons.org/licenses/by-sa/4.0/).
### You are free to:
* **Share** — copy and redistribute the material in any medium or format
* **Adapt** — remix, transform, and build upon the material
for any purpose, even commercially.
The licensor cannot revoke these freedoms as long as you follow the license terms.
### Under the following conditions:
* **Attribution** — You must attribute the work as follows: "Original work available at https://door43.org/." Attribution statements in derivative works should not in any way suggest that we endorse you or your use of this work.
* **ShareAlike** — If you remix, transform, or build upon the material, you must distribute your contributions under the same license as the original.
**No additional restrictions** — You may not apply legal terms or technological measures that legally restrict others from doing anything the license permits.
### Notices:
You do not have to comply with the license for elements of the material in the public domain or where your use is permitted by an applicable exception or limitation.
No warranties are given. The license may not give you all of the permissions necessary for your intended use. For example, other rights such as publicity, privacy, or moral rights may limit how you use the material.

29
manifest.json Normal file
View File

@ -0,0 +1,29 @@
{
"package_version": 6,
"format": "usfm",
"generator": {
"name": "ts-desktop",
"build": "25"
},
"target_language": {
"id": "am",
"name": "አማርኛ",
"direction": "ltr"
},
"project": {
"id": "jud",
"name": "Jude"
},
"type": {
"id": "text",
"name": "Text"
},
"resource": {
"id": "udb",
"name": "Unlocked Dynamic Bible"
},
"source_translations": [],
"parent_draft": {},
"translators": [],
"finished_chunks": []
}