Mon Aug 14 2017 12:24:38 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-14 12:24:39 +03:00
parent 735134448b
commit ca15a255ba
9 changed files with 11 additions and 0 deletions

1
02/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
በዚያ ምሽት ሁለቱ እስራኤላውያን ሰላዮች ከመተኛታቸው አስቀድሞ፣ ረዓብ ወደ ቆጡ ወጥታ እንዲህ አለቻቸው “ያህዌ ይህቺን ምድር እንደሰጣችሁ እኛ እናውቃለን፡፡ ህዝባችን በሙሉ በእናንተ ምክንያት ርዷል፣ በፍጹም ልንቋቋማችሁ እንደማንችል አውቀን እጅግ ፈርተናችኋል፡፡

2
02/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
ከግብጽ ስትወጡ ያህዌ እንዴት ቀይ ባህርን አድርቆ እንዳሻገራችሁ ሰምተናል፡፡ ከዮርዳኖስ ወንዝ ማዶ በሚኖሩት በሁለቱ የአሞራዊያን ነገስታት በሴዎን እና አግ ያደረጋችሁትን ሰምተናል፤ ደግሞም እንዴት እያንዳንዳቸውንና በመንግስታቸው ውስጥ ያለውን ነገር ሁሉ ሙሉ ለሙሉ እንዳጠፋችሁ ሰምተናል፡፡
11ስለነዚያ ነገሮች በሰማን ጊዜ እጅግ ፈርተን ነበር፡፡ ከእናንተ ጋር ለመዋጋት ምንም ብርታት በውስጣችን አልቀረም፤ ያህዌ እርሱ አምላክ ነው፤ እርሱ በላይ በሰማይ እና በታች እዚህ በምድር ያለውን ማናቸውንም ነገር ይገዛል፡፡

1
02/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ስለዚህ አሁን የተናገራችሁትን ባታደርጉ ይቀጣችሁ ዘንድ፣ ለእኔና ለቤተሰቤ በጎ እንደምታደርጉልን ቃል ግቡልኝ፡፡ የምትናገሩትን እንደምትፈጽሙ ማረጋገጫ ስጡኝ፣ 13እስራኤላውያን ይህችን ከተማ ሲደመስሱ የአባቴንና የእናቴን ህይወት፣ የወንድሞቼንና እህቶቼን እንደዚሁም የእነርሱን ቤተሰቦች ሁሉ እንደምታተርፉልኝ ቃል ግቡልኝ” አለቻቸው፡፡

1
02/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ሁለቱ ሰዎች፣ “የተናገርውን ባናደርግ በህይወታችን እንምላለን! እኛ ለማድረግ ያቀድነውን ለሌሎች ካልተናገርሽ ያህዌ ምድሪቱን በሰጠን ጊዜ ለቤተሰቦችሽ በሙሉ መልካም እናደርጋለን” አሏት፡፡

1
02/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ረዓብ የምትኖርበት ቤት አንዱ የውጭ ግድግዳ የከተማዋ ቅጥር አካል ነበር፡፡ ከቤቱ ግድግዳ ጋር ተያይዞ በሚገኘው ቅጥር ገመድ በመስኮት በኩል አስራ፣ ሰዎቹ በቅጥሩ በኩል እንዲወርዱ አደረገች፡፡ 16ከዚያም እንዲህ አለቻቸው፣ “ከተማዋን ለቃችሁ ስትወጡ የሚፈልጓችሁ ሰዎች እንዳያገኟችሁ ወደ ኮረብታዎቹ ውጡ የሚፈልጓችሁ ሰዎች እስኪመለሱም ድረስ በኮረብቶቹ ውስጥ በሚገኙ ዋሻዎች ለሶስት ቀናት ተደበቁ፡፡ ከዚያ ወደ ሰፈራችሁ መመለስ ትችላላለችሁ፡፡” 17ሁለቱ ሰዎች ቀይ ገመድ ሰጥተው እንዲህ አሏት፣ “ማድረግ ያለብሽ ይህን ነው፣ ይህን ባታደርጊ የገባነውን ቃል ባለመጠበቅ አንጠየቅም፡፡

1
02/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
እኛን ባወረድሽበት መስኮት በኩል ይህን ቀይ ገመድ እሰሪው፤ ደግሞም እናትና አባትሽን፣ ወንድሞችሽን እና የአባትሽን ቤተሰቦች ሁሉ በዚህ ቤት ውስጥ ሰብስቢያቸው፡፡ 19ከቤተሰብሽ ማንም ሰው ከዚህ ቤት ወጥቶ በመንገድ ቢገኝ፣ ሕይወቱን ለአደጋ አሳልፎ መስጠቱ ነው፤ ይህ ሰው ቢገደል እኛ ተጠያቂ አንሆንም፡፡ ነገር ግን ማንም በዚህ ቤት ውስጥ ሆኖ ቢጎዳ እኛ ጥፋተኞች እንሆናለን፡፡

2
02/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
ደግሞም፣ ለማድረግ ያቀድነውን ለማንም ሰው ብትናገሪ፣ ለአንቺና ለቤተሰቦችህ ቃል የገባነውን ማድረግ አይጠበቅብንም፡፡”
21ረዓብ፣ ያላችሁኝን ለማድረግ ተስማምቻለሁ” አለች፡፤ እናም ሰዎቹን ተሰናበተች፡፡ እነርሱም ሄዱ፡፡ በመስኮቱ ውጭ ቀዩን ገመድ አሰረች፡፡

1
02/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ሁለቱ ሰዎች ከተማዋን ለቀው ሲወጡ፣ ወደ ኮረብቶቹ ሄዱ፡፡ በንጉሱ የተላኩት ሰዎች እየፈለጓቸው ሳለ፣ በዚያ ለሶስት ቀናት ቆዩ፡፡ በየመንገዱ ሁሉ ፈለጓቸው ነገር ግን አላገኟቸውም፡፡

1
02/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ከዚያ ሁለቱ ሰላዮች ወደ ሰፈራቸው መመለስ ጀመሩ፡፡ ወሬውን ለኢያሱ ለመንገር፤ ወደ ወንዙ ወረዱ፣ ወንዙን አቋርጠው ወደመጡበት ተመለሱ፡፡ የደረሰባቸውን ነገር ሁሉ ለእርሱ ነገሩት፡፡ 24ለኢያሱ እንዲህ አሉት፣ “በእርግጥ ያህዌ ይህን ምድር ለእኛ ሰጥቶናል፡፡ በዚያ የሚኖሩ ሰዎች እኛን መቋቋም አይችሉም ምክንያቱም እጅግ ፈርተዋል፡፡”