Mon Aug 14 2017 12:38:38 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
12288f0915
commit
4c76eb977f
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
ኢያሱ እንዲህ አለ፣ “ለምን በእኛ ላይ እጅግ ብዙ መከራ እንዳመጣህብን አላውቅም፣ ነገር ግን አሁን ያህዌ በአንተ ላይ መከራ ያመጣብሃል፡፡” ከዚያም ህዝቡ ሁሉ አካንን እስኪሞት ድረስ በድንጋይ ወገረው፣ እናም ሁሉንም በድንጋይ ወግረው በእሳት አቃጠሏቸው፡፡
|
||||
26በሬሳቸው አመድ ላይ ድንጋይ ከመሩ፣ እነዚያ አለቶች እስከ አሁን በዚያ ይገኛሉ፤ ያ ሸለቆ እስከ ዛሬ ድረስ የመከራ ሸለቆ የተባለው በዚህ ምክንያት ነው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\c 8 ከዚያም ያህዌ ሙሴን እንዲህ አለው፣ “አትፍራ ደግሞም ተስፋ አትቁረጥ፡፡ ያሉህን ወታደሮች በሙሉ ከአንተ ጋር ውሰድ እናም ደግመህ ወደዚያ ሂድ፡፡ ወደ ጋይ ውጣ እነሆ! በጋይ ንጉስ ላይ ድል ሰጥቼሃለሁ፣ ህዝቡን፣ ከተማውንና ምድሩን ትይዛለህ፡፡ 2በኢያሪኮና በንጉሳቸው ላይ ያደረግከውን፣ የአንተ ሰራዊት በጋይ እና በንጉሳቸው ላይ ያደርጋሉ፡፡ ነገር ግን በዚህ ጊዜ ያላቸውን ሀብት ሁሉ እንድትወስዱና ለራሳችሁ እንድታደርጉ እፈቅዳለሁ፡፡ ነገር ግን በመጀመሪያ፣ ከወታደሮችህ ጥቂቶቹ ከከተማይቱ ኋላ እንዲደበቁና ሊያጠቋት እንዲዘጋጁ ንገራቸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ስለዚህም ኢያሱ ሠራዊቱን በሙሉ ወደ ጋይ መራ፡፡ ብርቱ የሆኑና በተዋጊነታቸው የታወቁ ሰላሳ ሺ ወንዶችን መርጦ በምሽት ላካቸው፡፡ 4እንዲህም አላቸው፣ “ልብ ብላች አድምጡን! ጥቂቶቻችሁ በከተማዋ ላይ ድንገተኛ አደጋ ለመጣል መዘጋጀት አለባችሁ፤ ይህ ጥቃት በከተማቱ ጀርባ የሚጣል ነው፡፡ ከከተማዋ ርቃችሁ አትሂዱ፡፡ ሁላችሁም ለማጥቃት ዝግጁ ሁኑ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
እኔ እና ከእኔ ጋር ያሉ ሰዎች በማለዳ ወደ ከተማዋ እንዘምታለን፡፡ በከተማዋ የሚገኙ ወንዶች ቀድሞ እንዳደረጉት ሊወጉን ይመጣሉ፡፡ ከዚያ እኛ ፊታችንን አዙረን ከእነርሱ መሸሽ እንጀምራል፡፡ 6እነርሱም ከዚህ በፊት እንደሸሽነው የምንሸሽ ይመስላቸዋል፡፡ ስለዚህ ከከተማዋ ያስወጡናል፡፡ እኛ ከእነርሱ በመሸሽ ላይ እያለን፣ 7ከእናንተ መሀል የተደበቃችሁት ወጥታች ወደ ከተማይቱ በፍጥነት ገብታችሁ ትይዟታላችሁ፡፡ አምላካችሁ ያህዌ፣ ከተማዋን ለእናንተ ይሰጣል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
ከተማዋን ከያዛችሁ በኋላ አቃጥሏት፡፡ ያህዌ እንድናደርግ ያዘዘን አድርጉ፡፡ ለእናንተ የምሰጣችሁ ትዕዛዞች እነዚህ ናቸው፡፡”
|
||||
9ከዚያ ኢያሱ አንዳንዶቹን በጋይ ምዕራብ በጋይ እና ቤቴል መሀል ተደብቀው እንዲቆዩ ለመላክ አዘጋጃቸው፡፡ ኢያሱ ግን በዚያ ምሽት በወታደሮቹ ዋና ሀይለ መሀል አደረ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
በማግስቱ ማለዳ፣ ኢያሱ ወታደሮቹን በአንድነት ሰበሰበ፡፡ ወታደሮቹንና ሌሎች የእስራኤል መሪዎችን እርሱ መራ፣ እነርሱም የጋይን ህዝብ ለመውጋት ወጡ፡፡ 11ሁሉም የከተማዋ ሰዎች ሁሉ ሊመለከቷቸው በሚችሉት ስፍራ ከከተማይቱ በስተ ሰሜን በጋይ አቅራቢያ ድንኳኖቻቸውን ተከሉ፤ በእነርሱ እና በጋየ ከተማ መሀል ሸለቆ ነበር፡፡
|
||||
12ኢያሱ ወደ አምስት ሺህ የሚጠጉ ወንዶችን ወስዶ ድንገተኛ አደጋ መጣል ይችሉ ዘንድ በከተማዋ ምዕራብ በጋይ እና ቤቴል መሀል ሄደው እንዲያደፍጡ ነገራቸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
ስለዚህም እነዚያ ሰዎች እርሱ ያላቸውን አደረጉ፡፡ ዋናው ተዋጊ የወታደር ቡድን በከተማዋ ሰሜን ሰፍሮ ነበር፣ ሌሎቹ በከተማዋ ምዕራብ አድፍጠው ነበር፡፡ በዚያን ምሽት ኢያሱ ወደ ሸለቆው ወረደ፡፡
|
||||
14የጋይ ንጉስ የእስራኤልን ሰራዊት ሲመለከት፣ እርሱና ወታደሮቹ በማግስቱ ማልደው ሊወጓቸው ፈጥነው ከከተማዋ ወጡ፡፡ ከከተማዋ በስተምስራቅ ወደሚገኘው ሜዳ ትይዩ ወጡ፤ ነገር ግን ከከተማዋ ጀርባ ሊያጠቋቸው ያደፈጡ እስራኤላዊያን መኖራቸውን አላወቁም ነበር፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ኢያሱ እና ከእርሱ ጋር የነበሩ የእስራኤል ወታደሮች የጋይ ወታደሮች ሆን ብለው ወደኋላ እንዲያሳድዷቸው ፈቀዱ፡፡ የእስራኤል ወታደሮች ወደ በረሃማው ስፈራ ሸሹ፡፡ 16የጋይ ወንዶች ኢያሱንና ሰራዊቱን እንዲያሳድዱ ትዕዛዝ ተሰጥቷቸው ነበር፡፡ 17የጋይ እና የቤቴል ወንዶች ሁሉ የእስራኤልን ሰራዊት አባረሩ፡፡ አንድ ወንድ እንኳን ከተማዋን እንዲጠብቅ አላስቀሩም ነበር፡፡ ደግሞም የከተማዋን በሮች ሙሉ ለሙሉ ከፍተው ትተው ነበር፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ከዚያም ያህዌ ኢያሱን እንዲህ አለው፣ “ጦራችሁን አንሱና ወደ ጋይ ውጡ ምክንያቱም የአንተ ወታደሮች ከተማዋን እንዲይዙ አደርገለሁ!” ስለዚህም ኢያሱ ጦሩን በጋይ ላይ ሰበቀ፡፡ 19አድፍጠው የነበሩት የእስራኤል ወንዶች ይህን ሲመለከቱ ከተደበቁበት በፍጥነት እየወጡ ወደ ከተማዋ ሮጡ፡፡ ይዘዋት በፍጥነት በእሳት አቃጠሏት፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
የጋይ ወንዶች ወደኋላ ሲመለከቱ ከከተማቸው ጢስ ወደ ሰሰማይ ሲወጣ አዩ፡፡ ነገር ግን ማምለጥ አልቻምም ምክንያቱም የእስራኤል ወታደሮች መሸሻቸውን አቁመውና ወደ ኋላ ተመልሰው ከኋላቸው ይከተላቸው የነበረውን ሠራዊት መግጠም ጀምረው ነበር፡፡ 21ኢያሱና የእርሱ ሰዎች አድፍጠው የነበሩት ሰዎች ከተማዋን እንዳያዙና እንዳቃጠሏት አዩ፣ ደግሞም ጢስ ወደላይ ሲወጣ አዩ፡፡ ስለዚህም ዞረው የጋይን ወንዶች መግደል ጀመሩ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue