am_jon_text_ulb/04/01.txt

3 lines
744 B
Plaintext

\c 4 \v 1 ይህ ግን ዮናስን ደስ ስላላሰኘው በጣም ተቆጣ፡፡
\v 2 እንዲህ በማለትም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ ‹‹ያህዌ ሆይ፣ ገና በአገሬ ሳለሁ ያልሁት ይህንኑ አልነበረምን? አንተ ቸርና ርኅሩኅ አምላክ፣ ለቁጣ የዘገየህ ምህረትህም የበዛ፣ ጥፋትን ከማምጣት የምትመለስ አምላክ መሆንህን ስለማውቅ ወደ ተርሴስ ለመኮብለል የሞከርኩት በዚሁ ምክንያት ነበር፡፡
\v 3 አሁንም ያህዌ ሆይ፣ ሕይወቴን እንድትወስድ እለምንሃለሁ፣ በሕይወት ከመኖር መሞት ይሻለኛል›› አለ፡፡