am_jon_text_ulb/03/06.txt

4 lines
518 B
Plaintext

\v 6 ወሬውም ወደ ነነዌ ንጉሥ በደረሰ ጊዜ፣ ከዙፋኑ ወረደ፤ ልብሱን አወለቀ፣ ማቅም ለብሶ ዐመድ ላይ ተቀመጠ፡፡
\v 7 ከዚያም እንዲህ የሚል ዐዋጅ በነነዌ አስነገረ፤
‹‹በንጉሡና በመኳንንቱ›› ሥልጣን ከነነዌ የወጣ ዐዋጅ፤
ሰውም ሆነ እንስሳ፣ የከብት መንጋም ሆነ የበግ ምጋ ምንም ነገር አይቅመስ አይብላ ውሃም አይጣጣ፡፡