\v 5 ሕይወቴን ለማጥፋት ውሆች ሸፈኑኝ፤
ጥልቁም በዙሪያዬ ነበረ፤
የባሕር ዐረም ራሴ ላይ ተጠመጠመ፡፡
\v 6 ወደ ተራሮች መሠረት ሰመጥሁ
የምድርም በር ለዘላለም ተዘጋብኝ፤
ያህዌ አምላኬ ሆይ፣ አንተ ሕይወቴን ከጥልቁ አወጣህ!