am_jon_text_ulb/02/03.txt

5 lines
338 B
Plaintext

\v 3 ጥልቅ ወደ ሆነው ወደ ባሕሩ መሠረት ጣልኸኝ፤
ፈሳሾች ዙሪያዬን ከበቡኝ፣
ማዕበልህና ሞገድህ ሁሉ በላየ አለፈ፡፡
\v 4 እኔም፣ ከፊትህ ጠፋሁ፤
ሆኖም፣ እንደ ገና ወደ ቅዱስ መቅደስህ እመለከታለሁ›› አልሁ፡፡