am_jon_text_ulb/02/01.txt

6 lines
348 B
Plaintext

\c 2 \v 1 ከዚያም ዮናስ ዓሣው ሆድ ውስጥ ሆኖ ወደ አምላኩ ወደ ያህዌ ጸለየ፡፡
\v 2 እንዲህ አለ፤
‹‹ተጨንቄ ሳለሁ ወደ ያህዌ ተጣራሁ፤
እርሱም መለሰልኝ፤
እርሱ እንዲረዳኝ ከጥልቁ መቃብር ጮኽኩ
አንተም ጩኸቴን ሰማህ፡፡