3 lines
747 B
Plaintext
3 lines
747 B
Plaintext
\v 8 ከዚያም ዮናስን፣ ‹‹ይህ ክፉ ነገር የደረሰብን በማን ምክንያት እንደ ሆነ እባክህ ንገረን፡፡ ሥራህ ምንድነው? ከወዴትስ መጣህ? አገርህ የት ነው? ከየትኛውስ ሕዝብ ነህ?›› አሉት፡፡
|
||
\v 9 ዮናስም፣ ‹‹እኔ ዕብራዊ ነኝ፤ ባሕሩንና ደረቁን ምድር የፈጠረውን የሰማይን አምላክ ያህዌን አመልካለሁ›› አላቸው፡፡
|
||
\v 10 እርሱ ራሱ ነግሮአቸው ስለ ነበር ከያህዌ ፊት እየኮበለለ እንደ ነበር አወቁ፤ ስለዚህ የበለጠ ፈርተው፣ ‹‹ለመሆኑ፣ ምን እያደረግህ ነው?›› አሉ፡፡ |