am_jon_text_ulb/01/01.txt

3 lines
494 B
Plaintext

\c 1 \v 1 የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል ወደ አማቴ ልጅ ወደ ዮናስ እንዲህ ሲል መጣ፤
\v 2 ‹‹ተነሣና ወደ ታላቋ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፤ ክፏቷ ወደ ፊቴ ወጥቶአልና በእርሷ ላይ ስበክ፡፡››
\v 3 ዮናስ ግን ከያህዌ ፊት ኮበለለ፤ ወደ ተርሴስ ለመሄድም ተነሣ፡፡ ወደ ኢዮጴ ወረደ፡፡ ወደ ተርሴስ በምትሄድ መርከብ ተሳፈረ፡፡