Mon Jun 19 2017 15:03:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
5f4e23c35f
commit
c02f486650
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\c 1 \v 1 \v 2 \v 3 1. የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል ወደ አማቴ ልጅ ወደ ዮናስ እንዲህ ሲል መጣ፤
|
||||
2. ‹‹ተነሣና ወደ ታላቋ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፤ ክፏቷ ወደ ፊቴ ወጥቶአልና በእርሷ ላይ ስበክ፡፡››
|
||||
3. ዮናስ ግን ከያህዌ ፊት ኮበለለ፤ ወደ ተርሴስ ለመሄድም ተነሣ፡፡ ወደ ኢዮጴ ወረደ፡፡ ወደ ተርሴስ በምትሄድ መርከብ ተሳፈረ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 4 \v 5 4. ያህዌ ግን በባሕሩ ላይ ታላቅ ነፋስ ላከ፤ ከባድ ማዕበልም ተነሥቶ መርከቧን አናወጠ፤ ወዲያውኑ የምትሰበር መስሎ ታየ፡፡
|
||||
5. መርከበኞቹ በጣም ፈሩ፤ እያንዳንዱ ሰው ወደ አምላኩ ጮኸ ፡፡ የመርከቧ ክብደት እንዲቀልል በውስጧ የነበረው ሸክም ወደ ባሕሩ ተጣለ፡፡ ዮናስ ግን ወደ መርከቧ ታችኛ ክፍል ሄዶ ተኛ፤ ከባድ እንቅልፍ ላይም ነበር፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 6 \v 7 6. የመርከቧ አዛዥ ወደ እርሱ መጥቶ፣ ‹‹እንዴት ትተኛለህ? ተነሥና አምላክህን ጥራ! ምናልባትም አምላክህ ያስበንና ከጥፋት ያድነን ይሆናል፡፡ አለው፡፡
|
||||
7. እርስ በርሳቸውም፣ ይህ ክፉ ነገር የደረሰብን በማን ኃጢአት መሆኑን እንድናውቅ ኑ፣ ዕጣ እንጣጣል›› ተባባሉ፡፡ ዕጣ ተጣጣሉ፤ ዕጣውም በዮናስ ላይ ወደቀ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 8 \v 9 \v 10 8. ከዚያም ዮናስን፣ ‹‹ይህ ክፉ ነገር የደረሰብን በማን ምክንያት እንደ ሆነ እባክህ ንገረን፡፡ ሥራህ ምንድነው? ከወዴትስ መጣህ? አገርህ የት ነው? ከየትኛውስ ሕዝብ ነህ?›› አሉት፡፡
|
||||
9. ዮናስም፣ ‹‹እኔ ዕብራዊ ነኝ፤ ባሕሩንና ደረቁን ምድር የፈጠረውን የሰማይን አምላክ ያህዌን አመልካለሁ›› አላቸው፡፡
|
||||
10. እርሱ ራሱ ነግሮአቸው ስለ ነበር ከያህዌ ፊት እየኮበለለ እንደ ነበር አወቁ፤ ስለዚህ የበለጠ ፈርተው፣ ‹‹ለመሆኑ፣ ምን እያደረግህ ነው?›› አሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 11 \v 12 \v 13 11. ባሕሩ ይበልጥ እየተናወጠ በመሄዱ፣ ሰዎቹ ዮናስን፣ ‹‹ባሕሩ ጸጥ እንዲልልን አንተ ላይ ምን ብናደርግ ይሻላል?›› አሉት፡፡
|
||||
12. ዮናስም፣ ‹‹አንሥታችሁ ወደ ባሕሩ ጣሉኝ፤ ያኔ ባሕሩ ጸጥ ይልላችኃል፤ ይህ ታላቅ ማዕበል የመጣባችሁ በእኔ ምክንያት እንደ ሆነ አውቃለሁ›› አላቸው፡፡
|
||||
13. ሰዎቹ ግን ወደ መሬት ለመመለስ የሚቻላቸውን ያህል ቀዘፉ፤ ይሁን እንጂ ባሕሩ የባሰ ይናወጥ ጀመረ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 14 \v 15 \v 16 14. ስለዚህም፣ ‹‹ያህዌ ሆይ፣ በዚህ ሰው ነፍስ ምክንያት እንዳታጠፋን እንለምንሃለን፤ የዚህ ሰው ሞት እኛ ላይ አይሁንብን፤ ምክንያቱም አንተ ያህዌ የወደድኸውን አድርገሃል›› በማለት ወደ ያህዌ ጮኹ፡፡
|
||||
15. ዮናስንም አንሥተው ወደ ባሕሩ ጣሉት፤ ባሕሩም መናወጡ ቆመ፡፡
|
|
@ -32,6 +32,8 @@
|
|||
}
|
||||
],
|
||||
"parent_draft": {},
|
||||
"translators": [],
|
||||
"translators": [
|
||||
"LD"
|
||||
],
|
||||
"finished_chunks": []
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue