am_jol_text_ulb/02/18.txt

1 line
409 B
Plaintext

\v 18 እግዚአብሔርም ስለ ምድሩ ቀና፥ለሕዝቡም ራራ። \v 19 እግዚአብሔርም ለሕዝቡ እንዲህ ሲል መለሰ፦«እነሆ፥ እህል፥አዲስ ወይንና ዘይት እልክላችኋለሁ። እናንተም በእነርሱ ትጠግባላችሁ፥ ከእንግዲህም ወዲያ በአሕዛብ መካከል ለውርደት አላደርጋችሁም።