am_jol_text_ulb/02/06.txt

2 lines
316 B
Plaintext

\v 6 በፊታቸው ሰዎች ይታወካሉ፥የሁሉም ፊት ይገረጣል። \v 7 እንደ ብርቱ ተዋጊዎች ይሮጣሉ፥እንደ ወታደሮችም በቅጥሩ ላይ ይዘላሉ፤እያን
ዳንዱ እርምጃውን ጠብቆ ፥ሰልፋቸውንም ሳያፈርሱ፤ ይተማሉ።