am_jol_text_ulb/01/08.txt

2 lines
444 B
Plaintext

\v 9 \v 8 ለልጅነት ባሏ ሞት ማቅ እንደ ለበሰች ድንግል አልቅሱ።\v 9 የእህሉ ቁርባንና የመጠጡ ቁርባን ከእግዚአብሔር ቤት ተወግዷል፤የእ
አብሔርም አገልጋዮች ካህናቱ አለቀሱ። \v 10 እርሻው ጠፍቷል፥ምድሪቱም አለቀሰች። እህሉ ወድሟል፥አዲሱ ወይን ደርቋል፥ዘይቱም ተበላሽቷል።