Fri Jan 13 2017 12:52:32 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-01-13 12:52:33 -08:00
parent 941bf24b89
commit 9151594877
2 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 10 \v 8 \v 9 ለልጅነት ባሏ ሞት ማቅ እንደ ለበሰች ድንግል አልቅሱ። የእህሉ ቁርባንና የመጠጡ ቁርባን ከእግዚአብሔር ቤት ተወግዷል፤የእ
አብሔርም አገልጋዮች ካህናቱ አለቀሱ። እርሻው ጠፍቷል፥ምድሪቱም አለቀሰች። እህሉ ወድሟል፥አዲሱ ወይን ደርቋል፥ዘይቱም ተበላሽቷል።
\v 9 \v 8 ለልጅነት ባሏ ሞት ማቅ እንደ ለበሰች ድንግል አልቅሱ።\v 9 የእህሉ ቁርባንና የመጠጡ ቁርባን ከእግዚአብሔር ቤት ተወግዷል፤የእ
አብሔርም አገልጋዮች ካህናቱ አለቀሱ። \v 10 እርሻው ጠፍቷል፥ምድሪቱም አለቀሰች። እህሉ ወድሟል፥አዲሱ ወይን ደርቋል፥ዘይቱም ተበላሽቷል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 እናንተ ገበሬዎችና የወይን አትክልተኞች ስለ ስንዴዉና ስለ ገብሱ እፈሩ። የእርሻው መከር ጠፍቷልና። ወይኑ ጠውልጓል፥የበለስም ዛፎች ደርቀዋል፤የሮማን፥የተምርና የእንኮይ ዛፎች፥የእርሻው ዛፎች ሁሉ ጠውልገዋል። ደስታም ከሰው ልጆች ርቋል።
\v 12 \v 11 እናንተ ገበሬዎችና የወይን አትክልተኞች ስለ ስንዴዉና ስለ ገብሱ እፈሩ። የእርሻው መከር ጠፍቷልና።\v 12ወይኑ ጠውልጓል፥የበለስም ዛፎች ደርቀዋል፤የሮማን፥የተምርና የእንኮይ ዛፎች፥የእርሻው ዛፎች ሁሉ ጠውልገዋል። ደስታም ከሰው ልጆች ርቋል።