diff --git a/01/01.txt b/01/01.txt index d87df65..e9c6a43 100644 --- a/01/01.txt +++ b/01/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 1 \v 2 \v 1 ወደ ባቱኤል ልጅ ወደ ኢዩኤል የመጣው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው።\v 2 እናንተ ሽማግሌዎች ይህን ስሙ፤በምድሪቱም የምትኖሩ ሁላችሁ አድምጡ። ይህ፥ከዚህ በፊት በእናንተ ወይም በአባቶቻችሁ ዘመን ሆኖ ያውቃልን? \v 3 ይህንን ለልጆቻችሁ ንገሩ፥ልጆቻችሁም ለልጆቻቸው ይንገሩ፥የእነርሱም ልጆች ለሚቀጥለው ትውልድ ይንገሩ። \ No newline at end of file +\c 1 \v 1 ወደ ባቱኤል ልጅ ወደ ኢዩኤል የመጣው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው። \v 2 እናንተ ሽማግሌዎች ይህን ስሙ፤በምድሪቱም የምትኖሩ ሁላችሁ አድምጡ። ይህ፥ከዚህ በፊት በእናንተ ወይም በአባቶቻችሁ ዘመን ሆኖ ያውቃልን? \v 3 ይህንን ለልጆቻችሁ ንገሩ፥ልጆቻችሁም ለልጆቻቸው ይንገሩ፥የእነርሱም ልጆች ለሚቀጥለው ትውልድ ይንገሩ። \ No newline at end of file diff --git a/01/title.txt b/01/title.txt new file mode 100644 index 0000000..3e4baab --- /dev/null +++ b/01/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምዕራፍ 1 \ No newline at end of file diff --git a/02/10.txt b/02/10.txt index 58c63f2..78aa86c 100644 --- a/02/10.txt +++ b/02/10.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 11 \v 10 ምድር በፊታቸው ትንቀጠቀጣለች፥ሰማያትም ይናወጣሉ፥ ፀሐይና ጨረቃም ይጨልማሉ፥ከዋክብትም ማብራታችውን ያቆማሉ። - 11 ተዋጊዎቹ እጅግ ብዙ ናቸውና፥ትእዛዙን የሚፈጽሙ ኃያላን ናቸውና፤ እግዚአብሔር በሠራዊቱ ፊት ድምጽን ያሰማል። የእግዚአብሔር ቀን ታላቅና የሚያስፈራ ነውና፤ ማን ሊቆም ይችላል? \ No newline at end of file +\v 10 ምድር በፊታቸው ትንቀጠቀጣለች፥ሰማያትም ይናወጣሉ፥ ፀሐይና ጨረቃም ይጨልማሉ፥ከዋክብትም ማብራታችውን ያቆማሉ። \v 11 ተዋጊዎቹ እጅግ ብዙ ናቸውና፥ትእዛዙን የሚፈጽሙ ኃያላን ናቸውና፤ እግዚአብሔር በሠራዊቱ ፊት ድምጽን ያሰማል። የእግዚአብሔር ቀን ታላቅና የሚያስፈራ ነውና፤ ማን ሊቆም ይችላል? \ No newline at end of file diff --git a/02/12.txt b/02/12.txt index 3960791..a3b003a 100644 --- a/02/12.txt +++ b/02/12.txt @@ -1 +1 @@ -\v 13 \v 12 «አሁንም እንኳን» ይላል እግዚአብሔር፥«በፍጽም ልባችሁ ወደ እኔ ተመለሱ፤ጹሙ፥አልቅሱ፥እዘኑም።»\v 13 ልብሳችሁን ብቻ ሳይሆን ልባችሁንም ቅደዱ፤ ወደ አምላካችሁም ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ። እርሱ ቸርና መሐሪ፥ለቁጣ የዘገየ፥ፍቅሩ የተትረፈረፈ ነውና፤ስቃይ ካለብት ከዚህ ቅጣት መመለስ ይፈልጋል። \ No newline at end of file +\v 12 «አሁንም እንኳን» ይላል እግዚአብሔር፥«በፍጽም ልባችሁ ወደ እኔ ተመለሱ፤ጹሙ፥አልቅሱ፥እዘኑም።» \v 13 ልብሳችሁን ብቻ ሳይሆን ልባችሁንም ቅደዱ፤ ወደ አምላካችሁም ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ። እርሱ ቸርና መሐሪ፥ለቁጣ የዘገየ፥ፍቅሩ የተትረፈረፈ ነውና፤ስቃይ ካለብት ከዚህ ቅጣት መመለስ ይፈልጋል። \ No newline at end of file diff --git a/02/15.txt b/02/15.txt index a8b17ac..6b62626 100644 --- a/02/15.txt +++ b/02/15.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 15 በጽዮን መለከት ንፉ፥የተቀደሰ ጾም አውጁ፥ የተቀደሰም ጉባዔ ጥሩ። \v 16 ሕዝቡን ሰብስቡ፥የተቀደሰ ጉባዔ ጥሩ። ሽማግሌዎችን፥ልጆች -ን፥ የሚጠቡትንም ሕጻናት ሰብስቡ። ሙሽራው ከእልፍኛቸው፥ሙሽራይቱም ከጫጉላ ቤታቸው ይውጡ። \ No newline at end of file +\v 15 በጽዮን መለከት ንፉ፥የተቀደሰ ጾም አውጁ፥ የተቀደሰም ጉባዔ ጥሩ። \v 16 ሕዝቡን ሰብስቡ፥የተቀደሰ ጉባዔ ጥሩ። ሽማግሌዎችን፥ልጆችን፥ የሚጠቡትንም ሕጻናት ሰብስቡ። ሙሽራው ከእልፍኛቸው፥ሙሽራይቱም ከጫጉላ ቤታቸው ይውጡ። \ No newline at end of file diff --git a/02/17.txt b/02/17.txt index 8d25024..9195c72 100644 --- a/02/17.txt +++ b/02/17.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 17 የእግዚአብሔር አገልጋዮች፥ ካህናቱ፥ በቤት መቅደሱ መግቢያ ደጅና በመሠዊያው መካከል ያልቅሱ። እንዲህም ይበሉ፦«እግዚአብሔር ሆ -ይ ለሕዝብህ ራራ፥አሕዛብ ይገዙአቸው ዘንድ ርስትህን ለእፍረት አሳልፈህ አትስጥ።በአሕዛብ መካከል አምላካቸው ወዴት ነው? ስለ ምን ይበሉ።» \ No newline at end of file +\v 17 የእግዚአብሔር አገልጋዮች፥ ካህናቱ፥ በቤት መቅደሱ መግቢያ ደጅና በመሠዊያው መካከል ያልቅሱ። እንዲህም ይበሉ፦«እግዚአብሔር ሆይ ለሕዝብህ ራራ፥አሕዛብ ይገዙአቸው ዘንድ ርስትህን ለእፍረት አሳልፈህ አትስጥ።በአሕዛብ መካከል አምላካቸው ወዴት ነው? ስለ ምን ይበሉ።» \ No newline at end of file diff --git a/02/18.txt b/02/18.txt index 2e23509..0df3f6e 100644 --- a/02/18.txt +++ b/02/18.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 18 እግዚአብሔርም ስለ ምድሩ ቀና፥ለሕዝቡም ራራ። \v 19 እግዚአብሔርም ለሕዝቡ እንዲህ ሲል መለሰ፦«እነሆ፥ እህል፥አዲስ ወይንና ዘይ -ት እልክላችኋለሁ። እናንተም በእነርሱ ትጠግባላችሁ፥ከእንግዲህም ወዲያ በአሕዛብ መካከል ለውርደት አላደርጋችሁም። \ No newline at end of file +\v 18 እግዚአብሔርም ስለ ምድሩ ቀና፥ለሕዝቡም ራራ። \v 19 እግዚአብሔርም ለሕዝቡ እንዲህ ሲል መለሰ፦«እነሆ፥ እህል፥አዲስ ወይንና ዘይት እልክላችኋለሁ። እናንተም በእነርሱ ትጠግባላችሁ፥ ከእንግዲህም ወዲያ በአሕዛብ መካከል ለውርደት አላደርጋችሁም። \ No newline at end of file diff --git a/02/title.txt b/02/title.txt new file mode 100644 index 0000000..40a839e --- /dev/null +++ b/02/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምዕራፍ 2 \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index c6f9ab6..cbf3de8 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -3,7 +3,7 @@ "format": "usfm", "generator": { "name": "ts-desktop", - "build": "110" + "build": "132" }, "target_language": { "id": "am", @@ -26,14 +26,37 @@ { "language_id": "en", "resource_id": "ulb", - "checking_level": 3, - "date_modified": 20160614, - "version": "5" + "checking_level": "3", + "date_modified": 20170329, + "version": "9" } ], "parent_draft": {}, "translators": [ - "Ermias Gezahegn" + "Ermias Gezahegn", + "bj" ], - "finished_chunks": [] + "finished_chunks": [ + "front-title", + "01-title", + "01-01", + "01-04", + "01-05", + "01-08", + "01-11", + "01-13", + "01-15", + "01-18", + "02-title", + "02-01", + "02-03", + "02-04", + "02-06", + "02-08", + "02-10", + "02-12", + "02-14", + "02-15", + "02-17" + ] } \ No newline at end of file