Fri Jan 13 2017 13:44:32 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-01-13 13:44:33 -08:00
parent cdabf3b12f
commit 4eafb3384d
1 changed files with 1 additions and 2 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 16 \v 17 እግዚአብሔር ከጽዮን ይጮኻል፥ከኢየሩሳሌም ድምጹን ከፍ አድርጎ ያሰማል።ሰማይና ምድር ይናወጣሉ፥እግዚአብሔር ግን ለሕዝቡ መጠለያ፥ለእስራኤልም ሕዝብ መመሸጊያ ይሆናል። «ስለዚህ በተቀደሰ ተራራዬ በጽዮን የምኖር እግዚአብሔር አምላካችሁ እኔ እንደሆንኩ ታውቃ
ላችሁ። ኢየሩሳሌም የተቀደሰች ትሆናለች፥ዳግመኛም ሠራዊት አያልፍባትም።
\v 16 እግዚአብሔር ከጽዮን ይጮኻል፥ከኢየሩሳሌም ድምጹን ከፍ አድርጎ ያሰማል።ሰማይና ምድር ይናወጣሉ፥እግዚአብሔር ግን ለሕዝቡ መጠለያ፥ለእስራኤልም ሕዝብ መመሸጊያ ይሆናል። \v 17 «ስለዚህ በተቀደሰ ተራራዬ በጽዮን የምኖር እግዚአብሔር አምላካችሁ እኔ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ። ኢየሩሳሌም የተቀደሰች ትሆናለች፥ዳግመኛም ሠራዊት አያልፍባትም።