\v 20 ነገር ግን በኢየሩሳሌምና በሌሎች የይሁዳ አካባቢዎች ምንጊዜም ሰዎች ይኖራሉ፡፡
\v 21 እኔ እግዚአብሔር በኢየሩሳሌም ባለው በጽዮን ተራራ እኖራለሁ፤ ከሕዝቤ ብዙዎቹን በገደሉት በግብፅና በኤዶምያስ ሕዝብ ላይ የበቀል እርምጃ እወስዳለሁ፡፡››