3 lines
791 B
Plaintext
3 lines
791 B
Plaintext
\v 4 እናንተ የጢሮስና የሲዶና ሰዎች፣ እናንተም የፍልስጥኤም ሰዎች፣ በእኔ ላይ ተቈጥታችኋል ነገር ግን የምትቈጡበት ምንም ምክንያት የላችሁም፤ በእኔ ላይ የበቀል እርምጃ ለመውሰድ የምትሞክሩ ከሆነ፣ እኔ ፈጥኜ እበቀላችኋለሁ፡፡
|
|
\v 5 ከቤተ መቅደሴ ብርና ወርቅን እንዲሁም ሌሎች የከበሩ ነገሮችን ወስዳችሁ በራሳችሁ ቤተ መቅደሶች ላይ አደረጋችኋቸው፡፡
|
|
\v 6 በኢየሩሳሌምና በሌሎች የይሁዳ አካባቢዎች ያሉትን ሕዝቦች ጐትታችሁ ወደ ሩቅ ስፍራ ወስዳችኋቸው ለግሪከ ነጋዴዎችም ሸጣችኋቸው፡፡ |