\v 11 11. ለይሁዳ ቅርብ ከሆኑ አገሮች የሆናችሁ ሕዝቦች ሁሉ ለፍጥነት ልትመጡና በዚያ በኢዮሳፍጥ ሸለቆ ልትሰበስቡ ይገባል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሆይ፣ እንደዚያ በሚሆንበት ጊዜ፣ ታጠቃቸው ዘንድ የመላእክት ሠራዊት ላክባቸው!