am_jol_text_udb/03/14.txt

2 lines
337 B
Plaintext

\v 14 በዚያ በፍርድ ሸለቆ የታላቅ የሕዝብ አጀብ ድምፅ ይኖራል፤ በቅርቡ እግዚአብሔር እነርሱን የሚቀጣበት ወቅት ይሆናል፡፡
\v 15 በዚያን ጊዜ የፀሐይ ወይም የጨረቃ ብርሃን አይኖም ክዋክብትም አያንፀባርቁም፡፡