am_jol_text_udb/03/09.txt

2 lines
467 B
Plaintext

\v 9 ለሁሉም አገር ሕዝች አውጁ፡- ‹‹ለጦርነት ተዘጋጁ! ወታደሮችን ጠርታችሁ በውጊያ ስፍራቸው እንዲቆሙ ንገሯቸው፡፡
\v 10 ማረሻዎቻችሁን ወስዳችሁ ሰይፎችን ሥሩባቸው፤ የመግረዣ ማጭዶቻችሁንም ወስዳችሁ ጦሮችን ሥሩባቸው፤ ደካማዎቹ ሰዎች እንኳን ብርቱ ወታደሮች ነን ማለት ይገባቸዋል፡፡