am_jol_text_udb/03/07.txt

2 lines
584 B
Plaintext

\v 7 ነገር ግን ከሸጣችኋቸው ቦታዎች ሕዝቤ እንዲመለሱ አደርጋቸዋለሁ፣ በእነርሱም ላይ ያደረጋችሁባቸውን በእናንተ ላይ አደርግባችኋለሁ፡፡
\v 8 ከዚያ በኋላም ከወንድ ልጆቻችሁና ከሴት ልጆቻችሁ አንዳንዶቹ ለይሁዳ ሕዝብ እንዲሸጡ አደርጋለሁ! እነርሱም በሩቅ ለሚኖሩ ለሳባ ሕዝብ ወገኖች ይሸጣሉ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡››