am_jol_text_udb/02/28.txt

2 lines
491 B
Plaintext

\v 28 በኋለኛው ዘመን ለብዙ ሰዎች ከመንፈሴ እሰጣለሁ፤ ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ በቀጥታ ከእኔ የሚመጡ መልእክቶችን ያስተላልፋሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁ ከእኔ የሆኑ ሕልሞች ያልማሉ፤ ጐበዞቻችሁም ከእኔ የሆኑ ራእዮችን ያያሉ፡፡
\v 29 በዚያን ጊዜ ለወንድ ለሴት ባሪያዎች እንኳን መንፈሴን እሰጣለሁ፡፡