am_jol_text_udb/02/20.txt

1 line
593 B
Plaintext

\v 20 ሌላ የአንበጣ ሠራዊት እናንተን ለማጥቃት ከሰሜን ይመጣል፤ ነገር ግን ኢየሩሳሌምን አልፈው ወደ በረሐው ጉዟቸውን እንዲቀጥሉ አደርጋቸዋለሁ፤ አንዳንዶቹ በስተምሥራቅ በኩል ወደ ሙት ባሕር ይሄዳሉ፤ አንዳንዶቹ በስተምዕራብ በኩል ወደ ታለቁ ባሕር ይሄዳሉ፤ በዚያ ሁሉም ይሞታሉ፣ አካላቸውም ይከረፋል (ይገማል)፤ ለእናንተ ድንቅ ነገሮችን አደርግላችኋለሁ፡፡››