am_jol_text_udb/02/18.txt

2 lines
524 B
Plaintext

\v 18 እግዚአብሔር ግን ስለ ሕዝቡ ግድ እንደሚለውና ለእነርሱም በምሕረቱ እንደሚያደርግላቸው ዐሳየ፡፡
\v 19 ሕዝቡ ሲጸልይ እግዚአብሔር መለሰ እንዲህም አለ፡- ‹‹እኔ እህልና ወይን ጠጅ እንዲሁም የወይራ ዘይት አትረፍርፌ እሰጣችኋለሁ፤ እናንተም ትረካላችሁ፤ ባዕድን ሕዝቦችም እንዲሰድቧችሁ ከእንግዲህ አልፈቅድላቸውም፡፡