am_jol_text_udb/02/04.txt

2 lines
447 B
Plaintext

\v 4 አንበጦቹ ፈረሶችን ይመሳስላሉ፤ በፈረሶች ላይ እንደተቀመጡ ወታደሮችም ይጋልባሉ፡፡
\v 5 ለጦርነት እንደሚዘጋጅ ኃያል ሠራዊት ወይም በሜዳ ላይ ገለባን የሚያቃጥል እሳት እንደሚያሰማው ፉጨት በተራሮች ጫፍ ላይ ሲዘሉ የሰረገሎችን የማንኳኳት ድምፅ የመሰለ ድምፅ ያሰማሉ፡፡