am_jol_text_udb/02/03.txt

1 line
323 B
Plaintext

\v 3 ማንም ሊያመልጠው የማይችል የእሳት ነበልባል ያመጡ ያህል ነው፤ በፊታቸው ምድሪቱ እንደ ዔደን ገነት የተዋበች ነች፤ በስተኋላቸው ግን ምድሪቱ እንደ በረሐ ነች፤ ምንም ነገር በሕይወት አይኖርም፡፡