am_jol_text_udb/01/13.txt

2 lines
647 B
Plaintext

\v 13 እናንተ ካህናት ማው ልበሱና አልቅሱ፤ በመሠዊያው ላይ መሥዋዕቶችን በማቅረብ እግዚአብሔርን የምታገለግሉ በአምላካችሁ ቤተ መቅደስ የሚቀርብ እህል ወይም ወይን ጠጅ ባለመኖሩ እያለቀሳችሁ መሆናችሁን ለማሳየት እነዚያን የማቅ ልብሶች ሌሊቱን ሁሉ ልበሱ፤
\v 14 ሕዝቡ ምግብ የማይበላባቸውን ቀናት ለዩ፤ መሪዎቹና ሌሎቹ ሰዎች በቤተ መቅደስ ተሰብስበው በዚያ ወደ እግዚአብሔር እንዲጮኹ ንገሯቸው፡፡