\v 17 እግዚአብሔርን የሚያገለግሉንም ካህናት በመሠዊያውና በቤተ መቅደሱ መካከል እንዲያለቅሱና እንደዚህም ብለው እንዲጸልዩ ንገሯቸው፡- ‹‹እግዚአብሔር ሆይ፣ እኛን ሕዝብህን አድነን፤ የባዕድ ሕዝቦች እንዲንቁን አትፍቀድላቸው፤ እንዲያፌዙብንና ‹‹አምላካቸው ለምን ተዋቸው?›› እንዲሉን አትፍቀድላቸው፡፡››