Wed Jul 05 2017 22:37:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-05 22:37:55 +03:00
parent 017924833c
commit 93b683cda2
8 changed files with 27 additions and 2 deletions

1
00/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ትንቢተ ኢዮኤል

3
01/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\c 1 \v 1 \v 2 \v 3 1. እኔ የባቱኤል ልጅ ኢዮኤል ነኝ፤ እግዚአብሔር ለእኔ የሰጠኝ መልእት ይህ ነው፡፡
2. እናንተ የእስራኤል መሪዎችና በዚች አገር የምትኖሩ ማንኛችሁም ሰዎች ይህንን መልእክት አድምጡ! እኛ ወይም አባቶቻችን በኖሩበት ዘመን እንዲህ ያለ ነገር ከቶ ሆኖ ዐያውቅም፡፡
3. እናንተ ለልጆቻችሁ ንገሩ፣ ልጆቻችሁም ለልጆቻቸው እንዲነግሯቸው ንገሯቸው፤ የልጅ ልጆቻችሁም ለልጆቻቸው እንዲነግሩ ንገሯቸው፡፡

1
01/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 4. ሰብሎቻችንን ስለበሉ አንበጣዎች እየተናገርሁ ነው፤ የመጀመሪያው የአንበጣ መንጋ መጣና ከሰብሉ ቡቃያ አብዛኛውን በላ፤ ከዚያ በኋላ ሌላ መንጋ መጥቶ ከቡቃያው የቀረውን በላ፤ ከዚያ ቀጥሎ ሌላ መንጋ እያኰበኰበ መጣ፤ በመጨረሻም ሌላ መንጋ መጣና ማንኛውንም ነገር ደመሰሰ፡፡

3
01/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 5 \v 6 \v 7 5. እናንተ የሰከራችሁ ንቁ! ዘለላው ሁሉ ስለጠፉ፣ ዐዲስ ወይን ጠጅም ስለማይኖር ነቅታችሁ በከፍተኛ ድምፅ አልቅሱ!
6. ግዙፍ የአንበጣ መንጋ ወደ አገራችን ገብቷል፤ ማንም ሊቈጥራቸው የማይችል እጅግ ብዙ ወታደሮች እንዳሉት ብርቱ ሠራዊት ናቸው፤ አንበጦቹ እንደ አንበሳ ጥርሶች የተሳሉ ጥርሶች አሏቸው!
7. ቅርንጫፎቹ ተራቁተው ነጭ እስኪሆኑ በመላጥና ቅርፊቱን ሁሉ በመብላት የወይን ተክሎቻችንና የበለስ ዛፎቻችንን ደምስሰዋል፡፡

3
01/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 8 \v 9 \v 10 8. የታጨችለት ወጣት ሲሞትባት ልጃገረድ እንደምታለቅስና ዋይ እንደምትል አልቅሱ፡፡
9. መሥዋዕት እንዲሆን በቤተ መቅደስ የምናቀርበው ዱቄት ወይም ወይን ጠጅ ስለሌለን እግዚአብሔርን በሚያገለግሉ ካህናት እያለቀሱ ነው፡፡
10. በማሳ ላይ ያለው ስላጠፉ መሬቱ ራሱ እንደሚያለቅስ ሆኗል፤ እህሉ ጠፍቷል፤ ወይን ጠጅ የሚጠመቅበትም ወይን የለም፤ ከእንግዲህም የወይራ ዘይት የለም፡፡

2
01/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 11 \v 12 11. እናንተ ገበሬዎች እዘኑ! እህሉ ስላጠፋ፣ ስንዴ ወይም ገብስ እየበቀለ ባለመሆኑ የወይን ዘለላን የምትንከባከቡ አልቅሱ፡፡
12. የወይኑ ተክልና የበለሱ ዛፍ ጠውልገዋልና፣ የሮማኑ ቴምሩና የእንኮይ ዛፎች ሁሉ ደርቀዋልና ሕዝቡ ከእንግዲህ ሐሤት አያደርጉም፡፡

2
01/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 13 \v 14 13. እናንተ ካህናት ማው ልበሱና አልቅሱ፤ በመሠዊያው ላይ መሥዋዕቶችን በማቅረብ እግዚአብሔርን የምታገለግሉ በአምላካችሁ ቤተ መቅደስ የሚቀርብ እህል ወይም ወይን ጠጅ ባለመኖሩ እያለቀሳችሁ መሆናችሁን ለማሳየት እነዚያን የማቅ ልብሶች ሌሊቱን ሁሉ ልበሱ፤
14. ሕዝቡ ምግብ የማይበላባቸውን ቀናት ለዩ፤ መሪዎቹና ሌሎቹ ሰዎች በቤተ መቅደስ ተሰብስበው በዚያ ወደ እግዚአብሔር እንዲጮኹ ንገሯቸው፡፡

View File

@ -22,8 +22,18 @@
"id": "udb",
"name": "Unlocked Dynamic Bible"
},
"source_translations": [],
"source_translations": [
{
"language_id": "en",
"resource_id": "udb",
"checking_level": 3,
"date_modified": 20160614,
"version": "5"
}
],
"parent_draft": {},
"translators": [],
"translators": [
"LD"
],
"finished_chunks": []
}