diff --git a/02/24.txt b/02/24.txt new file mode 100644 index 0000000..cb3ec0a --- /dev/null +++ b/02/24.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 24 \v 25 24. እህላችሁን የምትወቁበት አውድማ በእህል የተሸፈነ ይሆናል፤ ዐዲስ የወይን ጭማቂንና የወይራ ዘይትን የምታጠራቅሙባቸው ጋኖችም ሞልተው ይፈሳሉ፡፡ +25. እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹እንዲያጠቃችሁ የላክሁባችሁ ያ ግዙፍ ሠራዊት፣ ታላቁ የአንበጣ መንጋ የደመሰሰባችሁን ማንኛውንም ነገር መልሼ እሰጣችኋለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/26.txt b/02/26.txt new file mode 100644 index 0000000..15497b6 --- /dev/null +++ b/02/26.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 26 \v 27 26. እናንተም የእኔ ሕዝብ ሆዳችሁ እስኪሞላ ድረስ ትበላላችሁ፤ ከዚያ በኋላም ስላደረግሁላችሁ ድንቅ ነገሮች እኔን አምላካችሁን ታመሰግናላችሁ፤ ከእንግደዲህ ሌሎች ዳግመኛ እንዲያሳፍሯችሁ በፍጹም አላደርግም፡፡ +27. ይህ በሚፈጸምበት ጊዜ እኔ ምንጊዜም በመካከላችሁ እንዳለሁ፣ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ እደሆንሁና ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ ታውቃላችሁ፤ ዳግመኛ ሌሎች እንዲያሳፍራችሁ በፍጹም አልፈቅድም፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/28.txt b/02/28.txt new file mode 100644 index 0000000..f933c89 --- /dev/null +++ b/02/28.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 28 \v 29 28. በኋለኛው ዘመን ለብዙ ሰዎች ከመንፈሴ እሰጣለሁ፤ ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ በቀጥታ ከእኔ የሚመጡ መልእክቶችን ያስተላልፋሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁ ከእኔ የሆኑ ሕልሞች ያልማሉ፤ ጐበዞቻችሁም ከእኔ የሆኑ ራእዮችን ያያሉ፡፡ +29. በዚያን ጊዜ ለወንድ ለሴት ባሪያዎች እንኳን መንፈሴን እሰጣለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/30.txt b/02/30.txt new file mode 100644 index 0000000..b71c2e4 --- /dev/null +++ b/02/30.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 30 \v 31 30. በምድርና በሰማይ ያልተለመዱ ነገሮችን አደርጋለሁ፤ በምድር ላይ ብዙ ደም መፍሰስ ይኖራል፤ ግዙፍ ደመናዎች የሚመስል ጭስ የሚወጣውም እጅግ ታላቅ እሳት ይኖራል፡፡ +31. በሰማይ ፀሐይ ትጨልማለች፣ ጨረቃም እንደ ደም ትቀላለች፤ እኔ እግዚአብሔር በሰዎች ሁሉ ላይ ከምፈርድበት ከታላቁና ከሚያስፈራው ቀን በፊት እነዚያ ነገሮች ይሆናሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/32.txt b/02/32.txt new file mode 100644 index 0000000..b526f73 --- /dev/null +++ b/02/32.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 32 32. ነገር ግን በዚያን ጊዜ እኔን የሚያመልከኝን ማንኛውንም ሰው አድናለሁ፤ በኢየሩሳሌም ያሉ አንዳንድ ሰዎች ከዚያ ጥፋት እንደሚያመልጡ ቃል እገባለሁ፤ የመረጥኋቸው እነርሱ በሕይወት ይኖራሉ፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/03/01.txt b/03/01.txt new file mode 100644 index 0000000..4093ae2 --- /dev/null +++ b/03/01.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\c 3 \v 1 \v 2 \v 3 1. እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹በዚያን ጊዜ ከኢየሩሳሌምና በይሁዳ ካሉ ሌሎች ቦታዎች ጠላቶቻቸው የወሰዷቸውን ሕዝቦች መልሼ አመጣቸዋለሁ፡፡ +2. ከዚያ በኋላ በኢዮሳፍጥ ሸለቆ የሌሎችን አገሮች ሕዝቦች ሁሉ እሰበስባለሁ፤ በእነርሱ ላይ እፈርዳለሁ፤ እቀጣቸውማለሁ ምክንያቱም ሕዝቤን እስራኤልን በታትነዋቸዋል፤ ወደ ሌሎች አገሮችም እንዲሄዱ አስገድደዋቸዋል፤ ምድሬንም እርስ በርሳቸው ተከፋፍለዋል፡፡ +3. ከሕዝቤ እያንዳንዱን ለማግኘት ዕጣ ተጣጣሉ፣ ከዚያ በኋላም ለጋለሞችና ለሚጠጡት ወይን ጠጅ የሚከፍሉትን ለማግኘት ከእስራኤላውያን ወንዶችና ሴች ልጆች አንዳንዶቹን ሸጡአቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/03/04.txt b/03/04.txt new file mode 100644 index 0000000..bb2370d --- /dev/null +++ b/03/04.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 4 \v 5 \v 6 4. እናንተ የጢሮስና የሲዶና ሰዎች፣ እናንተም የፍልስጥኤም ሰዎች፣ በእኔ ላይ ተቈጥታችኋል ነገር ግን የምትቈጡበት ምንም ምክንያት የላችሁም፤ በእኔ ላይ የበቀል እርምጃ ለመውሰድ የምትሞክሩ ከሆነ፣ እኔ ፈጥኜ እበቀላችኋለሁ፡፡ +5. ከቤተ መቅደሴ ብርና ወርቅን እንዲሁም ሌሎች የከበሩ ነገሮችን ወስዳችሁ በራሳችሁ ቤተ መቅደሶች ላይ አደረጋችኋቸው፡፡ +6. በኢየሩሳሌምና በሌሎች የይሁዳ አካባቢዎች ያሉትን ሕዝቦች ጐትታችሁ ወደ ሩቅ ስፍራ ወስዳችኋቸው ለግሪከ ነጋዴዎችም ሸጣችኋቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/03/07.txt b/03/07.txt new file mode 100644 index 0000000..51ac42e --- /dev/null +++ b/03/07.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 7 \v 8 7. ነገር ግን ከሸጣችኋቸው ቦታዎች ሕዝቤ እንዲመለሱ አደርጋቸዋለሁ፣ በእነርሱም ላይ ያደረጋችሁባቸውን በእናንተ ላይ አደርግባችኋለሁ፡፡ +8. ከዚያ በኋላም ከወንድ ልጆቻችሁና ከሴት ልጆቻችሁ አንዳንዶቹ ለይሁዳ ሕዝብ እንዲሸጡ አደርጋለሁ! እነርሱም በሩቅ ለሚኖሩ ለሳባ ሕዝብ ወገኖች ይሸጣሉ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/03/09.txt b/03/09.txt new file mode 100644 index 0000000..4f73fcf --- /dev/null +++ b/03/09.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 9 \v 10 9. ለሁሉም አገር ሕዝች አውጁ፡- ‹‹ለጦርነት ተዘጋጁ! ወታደሮችን ጠርታችሁ በውጊያ ስፍራቸው እንዲቆሙ ንገሯቸው፡፡ +10. ማረሻዎቻችሁን ወስዳችሁ ሰይፎችን ሥሩባቸው፤ የመግረዣ ማጭዶቻችሁንም ወስዳችሁ ጦሮችን ሥሩባቸው፤ ደካማዎቹ ሰዎች እንኳን ብርቱ ወታደሮች ነን ማለት ይገባቸዋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/03/11.txt b/03/11.txt new file mode 100644 index 0000000..9d3a126 --- /dev/null +++ b/03/11.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 11 11. ለይሁዳ ቅርብ ከሆኑ አገሮች የሆናችሁ ሕዝቦች ሁሉ ለፍጥነት ልትመጡና በዚያ በኢዮሳፍጥ ሸለቆ ልትሰበስቡ ይገባል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሆይ፣ እንደዚያ በሚሆንበት ጊዜ፣ ታጠቃቸው ዘንድ የመላእክት ሠራዊት ላክባቸው! \ No newline at end of file diff --git a/03/12.txt b/03/12.txt new file mode 100644 index 0000000..899433e --- /dev/null +++ b/03/12.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 12 \v 13 12. እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹በይሁዳ አጠገብ ባሉት አገሮች የሚኖሩ ሕዝቦች ዝግጁ ሊሆኑና ወደ ኢዮሣፍጥ ሸለቆ ሊመጡ ይገባቸዋል፤ በዚያ እኔ ፈራጅ ሆኜ እቀጣቸውማለሁ፡፡ +13. ሊሰበሰብ እንደ ደረሰ የእህል መከር ናቸው፣ ስለዚህ እህሉን ለማጨድ ገበሬው ማጭዱን እንደሚዊዛውዝ አንተም እነርሱን ምታቸው፤ በሚረገጡበት ጉድጓድ ውስጥ ከፍ ብለው እንደተከመሩ የወይን ዘለላዎች ናቸውና በጣም ክፉዎች ስለሆኑ ጭማቂው በጉድጓድ ሞልቶ እስከሚፈስ ገበሬው ዘለላዎቹን እንደሚረግጥ አሁን በብርቱ ቅጣቻ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/03/14.txt b/03/14.txt new file mode 100644 index 0000000..f446ae0 --- /dev/null +++ b/03/14.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 14 \v 15 14. በዚያ በፍርድ ሸለቆ የታላቅ የሕዝብ አጀብ ድምፅ ይኖራል፤ በቅርቡ እግዚአብሔር እነርሱን የሚቀጣበት ወቅት ይሆናል፡፡ +15. በዚያን ጊዜ የፀሐይ ወይም የጨረቃ ብርሃን አይኖም ክዋክብትም አያንፀባርቁም፡፡ \ No newline at end of file