2 lines
557 B
Plaintext
2 lines
557 B
Plaintext
|
\v 30 \v 31 30. በምድርና በሰማይ ያልተለመዱ ነገሮችን አደርጋለሁ፤ በምድር ላይ ብዙ ደም መፍሰስ ይኖራል፤ ግዙፍ ደመናዎች የሚመስል ጭስ የሚወጣውም እጅግ ታላቅ እሳት ይኖራል፡፡
|
||
|
31. በሰማይ ፀሐይ ትጨልማለች፣ ጨረቃም እንደ ደም ትቀላለች፤ እኔ እግዚአብሔር በሰዎች ሁሉ ላይ ከምፈርድበት ከታላቁና ከሚያስፈራው ቀን በፊት እነዚያ ነገሮች ይሆናሉ፡፡
|