am_job_tq/05/23.txt

10 lines
469 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔ የሚያርመው/የሚያስተካክለው ሰው የሚስቀው በምንድን ነው?",
"body": "በጥፋትና በራብ ላይ ይስቃል፡፡ [5:22-23"
},
{
"title": "እግዚአብሔር የሚያስተካክለው ሰው የበጎቹን በረት ሲጎበኝ ምን ያገኛል? ",
"body": "የበጎቹን በረት ሲጐበኝ ሁሉን በደኅና ሳይጎድሉ ያገኛቸዋል። [5:24-25"
}
]