am_job_tq/20/26.txt

10 lines
407 B
Plaintext

[
{
"title": "ክፉ ሰው ከብረት ሰይፍ ቢያመልጥ ቀጥሎ ምን ያገኘዋል?",
"body": "በነሐስ ፍላጻ ይወጋል፤ [20:24-26"
},
{
"title": "ሰማይና ምድር ክፉ ሰው ላይ ምን ያደርጋሉ?",
"body": "የሠራውን ኃጢአት ሰማይ ሁሉ ይገልጥበታል፤ ምድርም በጠላትነት ትነሣበታለች። [20:27"
}
]