am_job_tq/38/39.txt

10 lines
402 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር ዝናብን በሚያዘንብበት ጊዜ የምድር ዐፈር ምን ይሆናል?",
"body": "ዐፈር ርሶ ጭቃ ይሆናል፡፡ [38:38-39"
},
{
"title": "የአንበሳ ልጆች ምግባቸውን የሚጠብቁት በየት ነው? ",
"body": "በጫካው ውስጥ ታጋድመውና አድብተው ይጠብቃሉ፡፡ [38:40"
}
]